መገናኛ ብዙሃን ሀገራዊ ጥቅምንና አንድነትን በማጠናከር በኩል ሁለገብ ኃላፊነት አለበት ተባለ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መገናኛ ብዙሀን ሀገራዊ ጥቅምን በማስጠበቅና የዜጎችን አንድነት በማጠናከር በኩል ሁለገብ ኃላፊነት እንዳለባቸው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ።
ሚኒስቴሩ በብሄራዊ ጥቅምና ሙያዊ ጋዜጠኝነት ዙሪያ ለመገናኛ ብዙሃን ባለሙያዎች ስልጠና እየሰጠ ነው፡፡…