Fana: At a Speed of Life!

ቼልሲ ሲያሸንፍ ማንቼስተር ዩናይትድ ተሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ቼልሲ፣ ክሪስታል ፓላስ እና ዌስትሃም ተጋጣሚዎቻቸውን አሸንፈዋል፡፡ ቼልሲ ከኒውካስል ጋር ባደረገው ጨዋታ 2 ለ 1 ሲያሸንፍ ግቦቹን ጃክሰን እና ፓልመር አስቆጥረዋል፡፡ የኒውካስልን ብቸኛ ግብ ደግሞ ኢሳቅ…

የአሰልጣኝ አስራት ሃይሌ ስርዓተ-ቀብር ተፈፀመ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሰልጣኝ አስራት ሃይሌ የቀብር ስነ ስርዓት በዛሬው ዕለት በጴጥሮስ ወጳውሎስ መካነ መቃብር ተፈፅሟል፡፡ በኢትዮጵያ እግር ኳስ ታሪክ በተጫዋችነትና አሰልጣኝነት ለረጅም ዓመታት ያገለገለው አስራት ሃይሌ (ጎራዴው) ከትናንት በስቲያ ከዚህ ዓለም…

ለአየር ኃይል ከ32 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የግንባታ ቁሳቁሶች ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የገቢዎች ሚኒስቴር እና የጉምሩክ ኮሚሽን ለአየር ኃይል የሰራዊቱ መኖሪያ ቤት ግንባታ የሚሆን ከ32 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጡ የግንባታ ቁሳቁሶችን ድጋፍ አድርገዋል፡፡ ድጋፉን የገቢዎች ሚኒስትር ዓይናለም ንጉሴ እና የጉምሩክ ኮሚሽነር ደበሌ…

በፍራንክፈርት ማራቶን አትሌት ሀዊ ፈይሳ ክብረወሰን በማሻሻል አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በጀርመን ፍራንክፈርት በተካሄደው የሴቶች ማራቶን ውድድር  አትሌት ሀዊ ፈይሳ ክብረወሰን በማሻሻል አሸንፋለች። አትሌት ሀዊ ፈይሳ ውድድሩን  2 ሰዓት ከ17 ደቂቃ ከ25 ሰከንድ በመግባት ማሸነፏን የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌደሬሽን…

የአዲስ አበባ ከተማ የሥራ ሃላፊዎች የከተማዋ ፖሊስ ያከናወናቸውን የሪፎርም ስራዎች ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መካከለኛና ከፍተኛ አመራሮች የአዲስ አበባ ፖሊስ ያከናወናቸውን የሪፎርም ስራዎች ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝቱ በቅት የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽነር ጌቱ አርጋው÷የአዲስ አበባ ፖሊስ መዲናዋን የሚመጥን ተቋምን መገንባት ስራ…

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የአጀንዳ ማሰባሰብና የምክክር ምዕራፍ ነገ ይጀምራል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የአጀንዳ ማሰባሰብና የምክክር ምዕራፍ በነገው ዕለት እንደሚጀምር አስታውቋል። ኮሚሽኑ በወላይታ ሶዶ ከተማ የአጀንዳ ማሰባሰብ ስራውን ነገ እንደሚጀምር ኮሚሽነር ዮናስ አዳዬ…

ለአሰልጣኝ አስራት ሃይሌ የሽኝት መርሐ ግብር ተከናወነ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሰልጣኝ አስራት ሃይሌ የአስክሬን ሽኝት መርሐ ግብር በአዲስ አበባ ስታዲየም ተከናውኗል፡፡ በኢትዮጵያ እግር ኳስ ታሪክ በተጫዋችነትና አሰልጣኝነት ለረጅም ዓመታት ያገለገለው አስራት ሃይሌ (ጎራዴው) ከትናንት በስቲያ ከዚህ ዓለም በሞት…

በክልሉ ሥራ አጥነትን ለመቅረፍ እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የዜጎችን የሥራ አጥነት ችግር ለመፍታት በትኩረት እየተሠራ መሆኑን የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ጥላሁን ከበደ አስታወቁ፡፡ የክልሉ የሥራ ዕድል ፈጠራ እና ኢንተርፕራይዞች ልማት ቢሮ የሥራ ዕድል ፈጠራ ተግዳሮቶችና መፍትሔዎች ላይ…

በፊሊፒንስ በመሬት መንሸራተት የ81 ሰዎች ሕይወት ሲያልፍ 25 ዜጎች የገቡበት አልታወቀም

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ምዕራብ ፊሊፒንስ ከባድ ዝናብ ባስከተለው የመሬት መንሸራተት የ81 ሰዎች ሕይወት ሲያልፍ ተጨማሪ 25 ዜጎች የገቡበት አለመታወቁ ተሰምቷል፡፡ አደጋው ባልተለመደ መልኩ ለ24 ሰዓት የጣለውን ከባድ ዝናብ ተከትሎ መከሰቱን የገለጹት የሀገሪቱ…

ካንሰርን ለመከላከል ስትራቴጂ ተነድፎ እየተሠራ መሆኑ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገር አቀፍ ደረጃ ካንሰርን ለመከላከል የሚያስችል ስትራቴጂ ተነድፎ እየተሠራ መሆኑን የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ አስታወቁ፡፡ ዓለም ፍሬ ፒንክ ሃውስ ካንሰር ፋውንዴሽን የበጎ አድራጎት ድርጅት ዓመታዊ የጡት ካንሰር ወርን ምክንያት…