ኢትዮጵያ በብሪክስ ያላት ተሳትፎ ለምጣኔ ኃብታዊ እድገቷ አዎንታዊ ሚና ይጫወታል – አምባሳደር ኤቭጌኒ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2017(ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በብሪክስ ያላት ተሳትፎ ለምጣኔ ኃብታዊ እድገቷ አዎንታዊ ሚና ይጫወታል ሲሉ በኢትዮጵያ የሩስያ አምባሳደር ኤቭጌኒ ቴሬክሂን ተናገሩ።
ከሰሞኑ በሩሲያ ካዛን ከተማ ለሦስት ቀናት ሲካሄድ የቆየው 16ኛው የብሪክስ ጉባዔ በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች…