ዓለምአቀፋዊ ዜና የአየር ክልሌ ለሌሎች ሀገራት ጥቃት እንዲውል አልፈቅድም- ኢራቅ Mikias Ayele Oct 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢራቅ “እስራኤል የአየር ክልሌን ጥሳ በኢራን ላይ ጥቃት ፈጽማለች” ስትል ለተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) ዋና ፀሐፊ እና የፀጥታው ምክር ቤት አቤቱታ አቀረበች፡፡ የኢራቅ መንግሥት በጻፈው የእስራኤልን ድርጊት የሚኮንን ደብዳቤ÷ “እስራኤል…
የሀገር ውስጥ ዜና 125 ኢትዮጵያውያን ከሊባኖስ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ amele Demisew Oct 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሊባኖስ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 125 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በሊባኖስ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ለመመለስ ከባለድርሻ አካላት ጋር ትኩረት ሰጥቶ እየተንቀሳቀሰ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያና ቻይናን ጽኑ ወዳጅነት ለማስጠበቅ እንሠራለን- የቻይና ኮሙኒስት ፓርቲ Shambel Mihret Oct 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እና ቻይና መካከል ለዓመታት የቀጠለውን ጽኑ ወዳጅነት ለማስጠበቅ እንደሚሠራ የቻይና ኮሙኒስት ፓርቲ አስታወቀ፡፡ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊ እና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል…
የሀገር ውስጥ ዜና በሲዳማ ክልል መሬት ወስደው ባላለሙ ከ30 በላይ ፕሮጀክቶች ላይ ርምጃ ተወሰደ Shambel Mihret Oct 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ለንግድና ኢንቨስትመንት መሬት ወስደው ወደ ልማት ባልገቡ ከ30 በላይ ፕሮጀክቶች ላይ ርምጃ መወሰዱን የሲዳማ ክልል የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው ኃላፊ ወሰንየለህ ስምኦን በሰጡት መግለጫ÷ የክልሉ መንግሥት የንግድና ኢንቨስትመንት…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የአጀንዳ ማሰባሰብና የምክክር ምዕራፍ ተጀመረ Shambel Mihret Oct 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የአጀንዳ ማሰባሰብ እና የምክክር ምዕራፍ ሒደትን አስጀምሯል። የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነር ዮናስ አዳዬ (ዶ/ር)÷መሰረታዊ የሃሳብ ልዩነቶችና አለመግባባቶች እየሰፉ በመምጣታቸው…
ዓለምአቀፋዊ ዜና አሜሪካ ለታይዋን የፈጸመችው የጦር መሳሪያ ሽያጭ ውል ቻይናን ክፉኛ አስቆጣ Mikias Ayele Oct 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ለታይዋን የፈጸመችው የ2 ቢሊየን ዶላር የጦር መሳሪያ ሽያጭ ውል የቻይናን ሉዓላዊነትና የግዛት አንድነት የጣሰ ነው ስትል ቤጂንግ ከሰሰች፡፡ የቻይና ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እንዳስታወቀው÷ቻይና በአሜሪካና ታይዋን የተፈጸመውን የ2 ቢሊየን…
የሀገር ውስጥ ዜና የብሔራዊ ባንክ የዋሽንግተን ቆይታ ስኬታማ ነው – አቶ ማሞ ምኅረቱ Feven Bishaw Oct 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም እና የዓለም ባንክ ዓመታዊ ስብሰባ ላይ ያደረገው ቆይታ ግቡን የመታና ስኬታማ መሆኑን የባንኩ ገዥ ማሞ ምኅረቱ አስታወቁ፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክን ያካተተ ከፍተኛ…
ቢዝነስ ኢንዱስትሪ ፓርኩ ለሕብረተሰቡ ተጠቃሚነት አስተዋጽኦ እያበረከተ መሆኑ ተገለጸ amele Demisew Oct 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ባሕር ዳር ኢንዱስትሪ ፓርክ በግብርና ዘርፍ ለተሰማሩ ባለሀብቶች፣ ለአምራች አርሶ አደሮች እና ለሥራ ፈላጊ ወጣቶች ተጠቃሚት ጉልህ አስተዋጽኦ እያበረከተ መሆኑ ተገለጸ፡፡ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የኢንቨስትመት ፕሮሞሽን እና…
ስፓርት አርሰናል እና ሊቨርፑል አቻ ተለያዩ ዮሐንስ ደርበው Oct 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 9ኛ ሣምንት ጨዋታ በሜዳው ሊቨርፑልን ያስተናገደው አርሰናል 2 አቻ ተለያይቷል። 1 ሠዓት ከ30 ላይ በተካሄደው ጨዋታ፥ ቡካዮ ሳካ እና ሚኬል ሜሪኖ የመድፈኞቹን ግቦች አስቆጥረዋል። ቨርጅል ቫን…
የሀገር ውስጥ ዜና በማደግ ላይ ላሉ ሀገራት ፍትሐዊ የፋይናንስ አቅርቦት እንዲኖር መሥራት ይገባል – አቶ አሕመድ ሽዴ ዮሐንስ ደርበው Oct 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ኢትዮጵያ እና ሌሎች በማደግ ላይ የሚገኙ ሀገራት ፍትሐዊ የፋይናንስ አቅርቦት እንዲያገኙ መሥራት እንደሚጠበቅበት የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ አስገነዘቡ። በዋሺንግተን ዲሲ እየተካሄደ ካለው የዓለም ባንክ እና የዓለም…