Fana: At a Speed of Life!

አትሌት ዮሚፍ ቀጀልቻ የዓለም የግማሽ ማራቶን ክብረ ወሰንን ሰበረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ዮሚፍ ቀጀልቻ በቫሌንሺያ ሜዲዮ በተካሄደው የግማሽ ማራቶን ውድድር የዓለም ክብረወሰንን በመስበር ጭምር አሸነፈ፡፡ አትሌቱ ርቀቱን ያጠናቀቀው 57 ደቂቃ ከ30 ሰከንድ በመግባት መሆኑን የዓለም አትሌቲክስ መረጃ አመላክቷል፡፡ የዓለም…

መድኃኒትን በሀገር ውስጥ ለማምረት የተጀመረው ሥራ አበረታች ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) መድኃኒትን በሀገር ውስጥ ለማምረት የተጀመረው ሥራ አበረታች መሆኑን ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በየዓመቱ ጥቅምት 17 ቀን የሚከናወነው የየም ብሔረሰብ ዓመታዊ ባሕላዊ መድኃኒት ለቀማ ‘ሳሞኤታ’ በፎፋ ወረዳ በቦር ተራራ የፌደራል እና የማዕከላዊ…

የኮምቦልቻ ከተማ የብልፅግና ፓርቲ ደጋፊዎች የሰላም የእግር ጉዞ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኮምቦልቻ ከተማ የሚገኙ የብልፅግና ፓርቲ ደጋፊዎች የሰላም የእግር የእግር ጉዞ አድርገዋል፡፡ የኮምቦልቻ ከተማ ከንቲባ ሙሐመድ አሚን በዚሁ ወቅት ባደረጉት ንግግር÷ ከተማዋ በሰላምና በልማት ጎዳና ላይ እንደምትገኝ ገልጸዋል፡፡ ከልማት…

 በአዋሽ ፈንታሌ የተለያየ ደረጃ ያለው የመሬት መንቀጥቀጥ ተከሰተ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዋሽ ፈንታሌ ወረዳ ሳቡሬ ቀበሌ ጎምዲሊ በተባለ ሥፍራ እስከ 4 ነጥብ 7 ሬክተር ስኬል የተመዘገበ የተለያየ ደረጃ ያለው የመሬት መንቀጥቀጥ መከሰቱን ሠመራ ዩኒቨርሲቲ አስታወቀ፡፡ የመሬት መንቀጥቀጡ ትናንት ከማለዳው 11 ሠዓት ጀምሮ እስከ ቀኑ…

በአቶ አደም ፋራህ የተመራ ከፍተኛ ልዑክ ቻይና ገባ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማዕከል ኃላፊ እና በብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ የተመራ ከፍተኛ ልዑክ ቻይና ቤጂንግ ገባ፡፡ ልዑኩ ቤጂንግ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርስም በቻይና ኮሙኒስት…

በደንበኞቼ ሠነዶች ላይ ጉዳት አልደረሰም- የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ጥቅምት 12 ቀን 2017 ዓ.ም ሸማ ተራ በነባር አጠቃላይ ንግድ አክሲዮን ማኅበር ሕንጻ ላይ በደረሰው የእሳት አደጋ የደንበኞቹ ሠነዶችና መረጃዎች ጉዳት እንዳልደረሰባቸው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አረጋገጠ፡፡ አደጋውን ተከትሎ ሸማ ተራ ቅርንጫፍ…

አርሰናል ከሊቨርፑል የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በ9ኛ ሣምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ አራት ጨዋታዎች ይደረጋሉ፡፡ በዛሬው የጨዋታ መርሐ-ግብር መሠረት÷ ክሪስታል ፓላስ ከቶተንሃም ሆትስፐር፣ ቼልስ ከኒውካስል እንዲሁም ዌስትሃም ከማንቼስተር ዩናይትድ በተመሳሳይ 11 ሠዓት ላይ ይገናኛሉ፡፡…

ዴንማርክ በአየር ንብረት ለውጥ ዙሪያ ከኢትዮጵያ ጋር በትብብር መስራቷን አጠናክራ እንደምትቀጥል ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ዴንማርክ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የአየር ንብረት ለውጥ የመከላከል እና የአረንገዴ ልማት ስራዎችን የማስፋፋት ትብብር ይበልጥ ማጠናከር እንደምትፈልግ የሀገሪቱ እጩ አምባሳደር ሱኔ ክሮግስትሮፕ ገልጸዋል። ዴንማርክ በ29ኛው የአየር ንብረት ለውጥ…

ማንቸስተር ሲቲ የሊጉ መሪ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 9ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ማንቸስተር ሲቲና ብሬንትፎርድ ተጋጣሚዎቻቸውን አሸንፈዋል፡፡ ቀን 11 ሰዓት ላይ በተደረጉ ጨዋታዎች ማንቸስተር ሲቲ ሳውዝአምፕተንን 1ለ0 በሆነ ጠባብ ውጤት ሲያሸንፍ ብሬንትፎርድ ደግሞ ኢፕስዊች…

አቶ አህመድ ሺዴ ከተለያዩ ዓለም አቀፍ ተቋማት ጋር በትብብርና የልማት ስራዎች ዙሪያ መከሩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2017(ኤፍ ቢ ሲ) በገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሺዴ የተመራው ከፍተኛ የልኡካን ቡድን ከፈረንሳይ የልማት ኤጀንሲና ከእስያ መሰረተ ልማት ኢንቨስትመንት የስራ ኃላፊዎች ጋር ተወያይቷል። እየተካሄደ ካለው የዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም እና የዓለም ባንክ አመታዊ…