ጥቃት ለመፈፀም በተንቀሳቀሱ 60 የአልሸባብ የሽብር ቡድን አባላት ላይ እስከ ዕድሜ ልክ በሚደርስ እስር ተቀጡ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሶማሌ ክልል አፍዴር እና ሸበሌ ዞኖች በኩል ሰርጎ በመግባት ጥቃት ለመፈፀም ሲንቀሳቀሱ የነበሩ 60 የአልሸባብ ሽብር ቡድን አባላት እስከ ዕድሜ ልክ በሚደርስ እስራት መቀጣታቸው ተገለጸ።
ፖሊስ በ60 የሽብር ቡድኑ አባላት ላይ በቂ የቴክኒክና…