የዜና ቪዲዮዎች የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በኮሪደር ልማት ዙሪያ ከተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ጋር ያደረገው ውይይት Amare Asrat Oct 19, 2024 0 https://www.youtube.com/watch?v=lwr98C_VhJc
የሀገር ውስጥ ዜና በግንባታ ላይ ባለው የመቄዶኒያ ህንጻ ስር ባለ መጋዘን ላይ የተከሰተ የእሳት አደጋ በቁጥጥር ስር ዋለ Mikias Ayele Oct 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በግንባታ ላይ ባለው የመቄዶኒያ የአእምሮ ህሙማንና የአረጋዊያን መርጃ ህንጻ ስር ባለ መጋዘን ላይ ተከስቶ የነበረ እሳት አደጋ በቁጥጥር ስር ዋለ። ዛሬ ጥቅምት 9 ቀን 2017 ዓ.ም በለሚኩራ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 መቆዶኒያ የአእምሮ ህሙማንና…
የሀገር ውስጥ ዜና የአባ መፍቀሬ ሰብዕ ስርዓተ ቀብር ተፈጸመ Mikias Ayele Oct 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐይማኖታዊ አስተምኅሮ፣ በብዝኃ ሕይወት ጥበቃ ሥራ እና አንድነትን በማስተማር ለበርካታ ዓመታት በተለያዩ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋኅዶ ቤተክርስቲያን አድባራት ያገለገሉት አባ መፍቀሬ ሰብዕ ኪዳነወልድ ስርዓተ ቀብር ተፈጸመ። የአባ መፍቀሬ ሰብዕ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመጀመሪያዎቹ ሦስት ወራት 619 ሺህ የሥራ እድል ተፈጥሯል – ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል Mikias Ayele Oct 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያዎቹ ሦስት ወራት ለ619 ሺህ ዜጎች የሥራ እድል እንደተፈጠረ የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል ገለጹ። የበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ 100 ቀናት አፈጻጸም ግምገማ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)…
ስፓርት ማንቼስተር ዩናይትድ እና ቶተንሀም ሆትስፐር ተጋጣሚዎቻቸውን አሸነፉ Mikias Ayele Oct 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ማንቼስተር ዩናይትድ እና ቶተንሃም ሆትስፐር ተጋጣሚዎቻቸውን አሸንፈዋል፡፡ በኦልድትራፎርድ ብረንትፎርድን ያስተናገደው የአሰልጣኝ ኤሪክ ቴን ሀግ ቡድን ማንቼስተር ዩናይትድ ብረንትፎርድን 2 ለ 1 አሸንፏል፡፡ በጨዋታው…
የሀገር ውስጥ ዜና በ2016/17 የምርት ዘመን የመኸር ወቅት 20 ሚሊየን ሄክታር መሬት በዘር ተሸፍኗል – ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) Mikias Ayele Oct 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2016/17 የምርት ዘመን የመኸር ወቅት 20 ሚሊየን የሚጠጋ ሄክታር መሬት በዘር መሸፈኑን የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) አስታወቁ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት የ2016/17 ዓ.ም በጀት ዓመት የመጀመሪያው…
የሀገር ውስጥ ዜና በሐረሪ ክልል ከ800 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነቡ የልማት ፕሮጀክቶች ለአገልግሎት በቁ Mikias Ayele Oct 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል ከ800 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነቡ የልማት ፕሮጀክቶች ተመርቀው ለአገልግሎት ክፍት ሆነዋል። ፕሮጄክቶቹ ሶስት የመስኖ ግድቦች፣ የአርሶ አደሮች የግብርና ምርት መሸጫ ማዕከል፣ ድልድይ፣ ሼዶች፣ የጤና ቢሮ ማስፋፊያ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል የክረምትበጎ ፈቃድ አገልግሎት የማጠቃለያ መርሐ ግብር ተካሄደ Mikias Ayele Oct 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል የ2016 ዓ.ም የበጎ ፈቃድ አገልግሎት የማጠቃለያ መርሐ ግብር በባሕር ዳር ከተማ ተካሂዷል፡፡ "በጎነት እና አብሮነት ለኢትዮጵያ ከፍታ" በሚል መሪ ሀሳብ ሲካሄድ የቆየው የ2016 ዓ.ም የክረምት ወራት በጎ ፈቃድ አገልግሎት በወጣቶች…
የዜና ቪዲዮዎች ኢትዮጵያና የአፍሪካ ቀንድ ጂኦ ፖለቲካዊ ትኩሳት Amare Asrat Oct 19, 2024 0 https://www.youtube.com/watch?v=eDFjThgyaHg