ሚኒስቴሩ የኤች አይ ቪ ስርጭትን ለመቆጣጠር ከአጋሮች ጋር እየሰራ ነው-ዶ/ር መቅደስ ዳባ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ)የጤና ሚኒስቴር በተፈጥሮ እና ሰውሰራሽ ምክንያቶች ጉዳት በደረሰባቸው አካባቢዎች የኤች አይ ቪ ስርጭትን ለመቆጣጠር ከአጋሮች ጋር እየሰራ መሆኑን ሚኒስትሯ ዶ/ር መቅደስ ዳባ ተናገሩ፡፡
ዶ/ር መቅደስ ከአሜሪካ ፕሬዚዳንት የድንገተኛ አደጋ የኤድስ…