ከኮሪደር ልማት ጋር ተያይዞ በሚነሡ የተዛቡ መረጃዎች ላይ ግልፅነት ተፈጥሯል-ከንቲባ አዳነች አቤቤ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) "በአዲስ አበባ እየተተገበረ ካለው የኮሪደር ልማት ጋር ተያይዞ በሚነሡ የተዛቡ መረጃዎች ላይ ከነዋሪዎቹ ጋር ግልፅነት ፈጥረናል" ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡
ከንቲባ አዳነች ከተፎካካሪ ፓርቲ አመራሮች፣…