ጉቦ በመቀበል የሙስና ወንጀል በተጠረጠሩት የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ የኦዲት ባለሙያዎች ላይ ክስ የመመስረቻ ጊዜ ተፈቀደ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ጊዜ ቀጠሮ ችሎት የድርጅቶችን የግብር መጠን እንቀንሳለን በማለት ከፍተኛ መጠን ያለው ጉቦ ተቀብለዋል ተብለው ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር የዋሉት የአአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ ሰራተኞች ላይ የ15 ቀን ክስ የመመስረቻ…