ከ5 ቢሊየን ብር በላይ በጀት የተመደበለት የአደጋ ሥጋት አስተዳደር ሥርዓት ፕሮጀክት ይፋ ሆነ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ)በተለያዩ ክልሎች ተግባራዊ የሚደረግና ከ5 ቢሊየን ብር በላይ በጀት የተመደበለት የአደጋ ሥጋት አስተዳደር ሥርዓት ፕሮጀክት ይፋ መደረጉን የአደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን አስታወቀ።
የፕሮጀክቱ ማስፈጸሚያ በጀት ከአሜሪካ ዓለም አቀፍ የልማት ተራድኦ…