የሀገር ውስጥ ዜና ተግዳሮቶችን በመሻገር ልማትን ማፋጠን ላይ መረባረብ እንደሚገባ ተገለጸ Shambel Mihret Oct 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ያጋጠሙንን ተግዳሮቶች ፈጥነን በመሻገር ሁለንተናዊ ልማታችንን ማፋጠን ላይ በትኩረት መረባረብ ይገባናል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ አስገነዘቡ፡፡ አቶ ተመስገን በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ አብሮነት፣ አዲስ ሐሳብ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሙስና ወንጀል የተከሰሱት የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ሰራተኞች በስር ፍርድ ቤት የተጣለባቸው የቅጣት ውሳኔ ተሻረ ዮሐንስ ደርበው Oct 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ሰራተኞች በተከሰሱበት ከሲሚንቶ ግዢ ጋር የተያያዘ የሙስና ወንጀል በስር ፍርድ ቤት የተጣለባቸው የቅጣት ውሳኔ ተሻረ። ተከሳሾቹ ላይ በስር ፍርድ ቤት ተወስኖ በነበረው የቅጣት ውሳኔ ቅር በመሰኘት ዐቃቤ ሕግ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካ የመከላከያ ሚኒስትሮች የኢትዮጵያ አየር ሃይልን ጎበኙ Melaku Gedif Oct 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ሀገራት የመከላከያ ሚኒስትሮች በቢሾፍቱ የሚገኘውን የኢትዮጵያ አየር ሃይል ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝት መርሐ ግብሩ የመከላከያ ሚኒስትር አይሻ መሃመድ (ኢ/ር) ተገኝተዋል። ለሶስት ቀናት የሚቆየው የአፍሪካ የመከላከያ ሚኒስትሮች ጉባዔ…
የሀገር ውስጥ ዜና በባሕር ዳር በሕገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ የነበረ 3 ሺህ ሊትር ነዳጅ ተያዘ Melaku Gedif Oct 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በባሕር ዳር ዳር ከተማ ግሽ አባይ ክፍለ ከተማ በሕገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ የነበረ 3 ሺህ ሊትር ነዳጅ ተያዘ፡፡ ነዳጁ በሕገ-ወጥ መንገድ ከማደያዎች በሌሊት ተቀድቶ ሲወጣ በተደረገ ክትትል ከነተጠርጣሪዎቹ እጅ ከፍንጅ መያዙን የክፍለ ከተማው…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ከመኸር እርሻ 29 ነጥብ 9 ሚሊየን ኩንታል ምርት ይጠበቃል Melaku Gedif Oct 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በ2017 ዓ.ም የመኸር እርሻ 680 ሺህ ሔክታር መሬት በሰብል መሸፈኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታውቋል፡፡ የቢሮው ሃላፊ አቶ ሃይለማሪያም ተስፋዬ÷ በክልሉ በመኸር እርሻ ከለማው ሰብል 29 ነጥብ 9 ሚሊየን ኩንታል ምርት…
የሀገር ውስጥ ዜና በክልሉ የቡና ልማትን ለማስፋፋት በትኩረት እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ Melaku Gedif Oct 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የተሻሻሉ የቡና ዝርያዎችን ለአርሶ አደሩ በማቅረብ የቡና ልማትን ለማስፋፋት ሰፊ ጥረት እየተደረገ መሆኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ። በቢሮው የድህረ ምርት ባለሙያ አቶ ጌታቸው አዲስ እንዳሉት÷በቡና ተክል እየለማ ከሚገኘው መሬት…
ስፓርት ቶማስ ቱኸል የእንግሊዝ ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሆኑ Melaku Gedif Oct 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ጀርመናዊው አሰልጣኝ ቶማስ ቱኸል የእንግሊዝ ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ በመሆን ተሾመዋል፡፡ የቀድሞ የባየርን ሙኒክ እና ቼልሲ አሰልጣኝ የእንግሊዝ ሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ በመሆን እስከ ፈረንጆቹ 2026 የሚያቆያቸውን ኮንትራት ለመፈረም ከእንግሊዝ እግር…
የሀገር ውስጥ ዜና በአረንጓዴ ዐሻራ ሥራና ሐይማኖታዊ አስተምኅሮ ለበርካታ ዓመታት ያገለገሉት አባ መፍቀሬ ሰብዕ ከዚህ ዓለም ድካም አረፉ ዮሐንስ ደርበው Oct 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐይማኖታዊ አስተምኅሮ፣ በብዝኃ ሕይወት ጥበቃ ሥራ እና አንድነትን በማስተማር ለበርካታ ዓመታት በተለያዩ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋኅዶ ቤተክርስቲያን አድባራት ያገለገሉት አባ መፍቀሬ ሰብዕ ኪዳነወልድ ከዚህ ዓለም ድካም አረፉ፡፡ በ1921 ዓ.ም…
የሀገር ውስጥ ዜና የብሪክስ ፕላስ የመረጃና እና የባህል ሚዲያ ማዕከል ተመሰረተ amele Demisew Oct 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሪክስ ፕላስ የመረጃ እና የባህል ሚዲያ ማዕከል መመስረቱን አስመልክቶ የመክፈቻ መርሐ ግብር ዛሬ በሩሲያ ሞስኮ ተካሂዷል፡፡ ማዕከሉ በብሪክስ ፕላስ አባል ሀገራት መካከል የሰብዓዊ ትብብርን ለማጎልበት፣ ባህልን፣ ሳይንስን እና…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ5 ቢሊየን ብር በላይ በጀት የተመደበለት የአደጋ ሥጋት አስተዳደር ሥርዓት ፕሮጀክት ይፋ ሆነ Feven Bishaw Oct 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ)በተለያዩ ክልሎች ተግባራዊ የሚደረግና ከ5 ቢሊየን ብር በላይ በጀት የተመደበለት የአደጋ ሥጋት አስተዳደር ሥርዓት ፕሮጀክት ይፋ መደረጉን የአደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን አስታወቀ። የፕሮጀክቱ ማስፈጸሚያ በጀት ከአሜሪካ ዓለም አቀፍ የልማት ተራድኦ…