Fana: At a Speed of Life!

በለውጥ ዓመታት ከተደረጉት ሪፎርም አንዱ የተቋማት ሪፎርም ነው

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) “ሪፎርም ለላቀ አገልግሎት” በሚል መሪ ሃሳብ ጳጉሜን 2 የሪፎርም ቀን በሀገር አቀፍ ደረጃ እየተከበረ ነው፡፡ እንደ ሀገር ያጋጠሙ የፖለቲካ፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያው ስብራቶችን ለመጠገንና ሁለንተናዊ ብልፅግናን ባጠረ ጊዜ ለማረጋገጥ…

በትራፊክ አደጋ የ14 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)በቡኖ በደሌ ዞን በደሌ ወረዳ በደረሰ ትራፊክ አደጋ የ14 ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡ አደጋው አይሱዙ የጭነት ተሽከርካሪ ሰዎችን አሳፍሮ ሲጓዝ በመገልበጡ የደረሰ ነው፡፡ በዚህም የ14 ሰዎች ህይወት ሲያልፍ የአደጋው መንስዔ እየተጣራ መሆኑን…

ዕዙ በተለያዩ አካባቢዎች በመሬት መንሸራተት ለተጎዱ ወገኖች ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ ዕዝ የመከላከያ ሰራዊት አባላት በኢትዮጵያ በተለያዩ አካባቢዎች በመሬት መንሸራተት አደጋ ለተጎዱ ወገኖች የ5 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረጉ። "የምስራቁ ጮራ የኢትዮጵያ ወታደሮች ነን" በሚል መሪ ሃሳብ የምስራቅ ዕዝ 47ኛ ዓመት ምስረታ…

ተግባራዊ የተደረጉ የሪፎርም ስራዎች ቀጣይነት ያለው ኢኮኖሚ መገንባት ያስቻሉ ናቸው- አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት የለውጥ ዓመታት ተግባራዊ የተደረጉ የሪፎርም ስራዎች ቀጣይነት ያለው ኢኮኖሚ መገንባት ያስቻሉ ናቸው ሲሉ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል…

ጳጉሜን 2 የሪፎርም ቀን

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) “ሪፎርም ለላቀ አገልግሎት” በሚል መሪ ሃሳብ ጳጉሜን 2 የሪፎርም ቀን በሀገር አቀፍ ደረጃ እየተከበረ ነው፡፡ እንደ ሀገር ያጋጠሙ የፖለቲካ፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያው ስብራቶችን ለመጠገንና ሁለንተናዊ ብልፅግናን ባጠረ ጊዜ ለማረጋገጥ ባለፉት የለውጥ…

ሀገርን በትክክለኛው መንገድ ላይ ለማራመድ ውጤታማ ሪፎርሞች ያስፈልጉናል-ም/ጠ/ ሚ ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገርን በትክክለኛው መንገድ ላይ ለማራመድ ተከታታይና ውጤታማ ሪፎርሞች ያስፈልጉናል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ተናገሩ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን የሪፎርም ቀንን ምክንያት በማድረግ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው…

ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል ከቻይና መንግስት የወርቅ ሜዳሊያ ሽልማት ተበረከተላቸው

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) -የቻይና የሕዝብ ደኅንነት ሚኒስቴር ለኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል የ Great Wall Commemorative Gold Medal Award አበረከተ፡፡ የተበረከተላቸው የወርቅ ሜዳሊያ የሁለቱን ሀገራት ፖሊስ ለፖሊስ…

ምስራቅ እዝ ወራሪና ተስፋፊዎችን አንገት ያስደፋ ጀግና እዝ ነው – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምስራቅ እዝ ወራሪና ተስፋፊዎችን አንገት ያስደፋ ጀግና እዝ ነው ሲሉ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ገለጹ፡፡ የምሰራቅ ዕዝ 47ኛ ዓመት የምስረታ በዓል በሐረር ከተማ "የምስራቁ ጮራ የኢትዮጵያ ወታደሮች ነን" በሚል…

በትብብር ከሠራን የማናሳካው ሪፎርም፤ የማይደረስበት ብልጽግና አይኖርም” -ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በትብብር ከሠራን የማናሳካው ሪፎርም፤ የማይደረስበት ብልጽግና አይኖርም" ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ተናገሩ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ(ዶ/ር) የሪፎርም ቀንን ምክንያት በማድረግ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባስተላለፉት መልዕክት…