ቢዝነስ የቅባት እህሎች እና የጥራጥሬ ምርቶች የቀጥታ ግብይት መመሪያ ጸደቀ ዮሐንስ ደርበው Oct 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የቅባት እህሎች እና የጥራጥሬ ምርቶች የቀጥታ ግብይት መመሪያ ቁጥር1026/2017 መጽደቁን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) አስታወቁ፡፡ በ2017 የበጀት ዓመት የጥራጥሬ እና ቅባት እህሎች የወጪ ንግድ አፈፃፀምን በማሻሻል…
የሀገር ውስጥ ዜና በመተከልና አዊ ዞኖች አዋሳኝ አካባቢዎች ያለውን ሰላም ማስከበር በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ ውይይት ተካሄደ Melaku Gedif Oct 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል እና በአማራ ክልል አዊ ብሄረሰብ አስተዳደር ዞኖች አዋሳኝ አካባቢዎች የሚስተዋሉ ችግሮችን በጋራ ለመከላከል ያለመ ውይይት በግልገል በለስ ከተማ ተካሂዷል። በመድረኩ የሀገር መከላከያ ሰራዊት ከፍተኛ መኮንኖች፣…
የሀገር ውስጥ ዜና ዓለም አቀፍ የአደጋ ስጋት ቅነሳ ቀን በአርባ ምንጭ ከተማ ተከበረ Feven Bishaw Oct 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፍ የአደጋ ስጋት ቅነሳ ቀን በሀገር አቀፍ ደረጃ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በአርባ ምንጭ ከተማ በተለያዩ መርሃ ግብሮች በመከበር ላይ ይገኛል፡፡ በኢትዮጵያ ለ15ኛ ጊዜ የሚከበረው ይህ የአደጋ ስጋት ቅነሳ ቀን “ከአደጋ ለጸዳ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ታዲዮስ ታንቱ በተከሰሱባቸው ወንጀሎች ጥፋተኛ ተባሉ ዮሐንስ ደርበው Oct 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) አቶ ታዲዮስ ታንቱ በተከሰሱባቸው የጥላቻ ንግግር ማሰራጨት እና የዕርስ በዕርስ ግጭት መቀስቀስ ወንጀሎች ጥፋተኛ ተባሉ። አቶ ታዲዮስ ታንቱ በተከሰሱበት ሶስት ክሶች በዛሬ ቀጠሮ የጥፋተኝነት ፍርድ የሰጠው የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ አየር መንገድ በቅርቡ ኤ350-1000 የተሰኘ አውሮፕላን እንደሚረከብ አስታወቀ Melaku Gedif Oct 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በተያዘው ጥቅምት ወር ኤ350-1000 የተሰኘውን የመንገደኞች አውሮፕላን እንደሚረከብ አስታውቋል፡፡ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈጻሚ መስፍን ጣሰው÷ አየር መንገዱ በአፍሪካ የአቪዬሽን መስክ ያለውን…
የሀገር ውስጥ ዜና መርከበኞች የሰንደቅ ዓላማ ቀንን በባሕር ላይ ሆነው አከበሩ Feven Bishaw Oct 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ)መርከበኞች ብሔራዊ የሰንደቅ ዓላማ ቀንን በባሕር ላይ ባሉበት ስፍራ ሆነው አክብረዋል፡፡ “ሰንደቅ ዓላማችን ለብሔራዊ አንድነታችን፣ ለሉዓላዊነታችንና ለኢትዮጵያ ከፍታ!” በሚል መሪ ሃሳብ ዛሬ በመላ ሀገሪቱ የተከበረውን 17ኛው ብሔራዊ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሰሜን ኮሪያ ለሩሲያ ወታደሮችን በመላክ ድጋፍ እያደረገች ነው ስትል ዩክሬን ከሰሰች ዮሐንስ ደርበው Oct 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሜን ኮሪያ ለሩሲያ ወታደሮችን በመላክ በጦርነቱ እየተሳተፈች ነው ሲሉ የዩክሬን ፕሬዚዳንት ቮሎዲሚር ዘሌንስኪ ከሰሱ፡፡ ሰሜን ኮሪያ ከዩክሬን ጋር ጦርነት ውስጥ ለምትገኘው ሩሲያ ወታደሮቿን በመላክ ጭምር እገዛ እያደረገች ስለመሆኗ ተናግረዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በዓለም አቀፉ የፓርላማ ኅብረት ስብሰባ ላይ እየተሳተፈች ነው ዮሐንስ ደርበው Oct 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በፌደሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር የተመራ የኢትዮጵያ ከፍተኛ ልዑክ በጄኔቫ እየተካሄደ በሚገኘው 149ኛው ዓለም አቀፍ የፓርላማ ኅብረት ስብሰባ ላይ እየተሳተፈ ነው፡፡ ጉባዔው÷ በሳይንስ፣ ቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን፣ ሰላምና ፀጥታን…
ፋና ስብስብ የእንጨት ዕደ-ጥበብ ባለሙያው ወጣት Feven Bishaw Oct 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ነዋሪነቱን በጅማ ከተማ ያደረገው ወጣት ላይኔ ለማ እንጨት ፈልፍሎ የተለያዩ የዕደ-ጥበብ ውጤቶችን በመስራት በበርካቶች ዘንድ በስራዎቹ አድናቆትን አትርፏል። በእንጨት ቅርጻቅርጽ ጥበብ ሙያ እንዲሰማራ ወላጅ አባቱ በጎ ተጽህኖ እንዳሳረፉበት…
የሀገር ውስጥ ዜና የሰንደቅ ዓላማ ቀን በሶማሌ ክልል ተከበረ Melaku Gedif Oct 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) 17ኛው የሰንደቅ ዓላማ ቀን በሶማሌ ክልል በተለያዩ ሁነቶች ተከብሯል፡፡ ቀኑ “ሰንደቅ ዓላማችን ለብሔራዊ አንድነታችን፣ ለሉዓላዊነታችንና ለኢትዮጵያ ከፍታ” በሚል መሪ ሃሳብ ነው የተከበረው፡፡ በአከባበር ሥነ-ሥርዓቱ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር…