የሀገር ውስጥ ዜና ጳጉሜን 1 የመሻገር ቀን እየተከበረ ነው Feven Bishaw Sep 6, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) "የመሻገር ጥሪቶች፤ የአዲስ ብርሃን ወረቶች" በሚል መሪ ሃሳብ ጳጉሜን 1 የመሻገር ቀን እየተከበረ ነው፡፡ ቀኑ ሲከበርም ኢትዮጵያን ለማሻገር በተደረጉ ጥረቶች፣ የተገኙ ስኬቶች እየታሰቡ ነው፡፡ ኢትዮጵያን ለማሻገር ትልቅ አቅም የፈጠሩ ስኬቶች…
የሀገር ውስጥ ዜና የመሻገር ቀንን ስናከብር ያገኘናቸውን ስኬቶች በማስቀጠል ሊሆን ይገባል – አቶ አሻድሊ ሀሰን amele Demisew Sep 6, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመሻገር ቀንን ስናከብር ያገኘናቸውን ሁለንተናዊ ስኬቶች በማስቀጠል ሊሆን ይገባል ሲሉ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን ገለጹ። የመሻገር ጥሪቶች፤ የአዲስ ብርሃን ወረቶች" በሚል መሪ ሃሳብ ጳጉሜን -1 የመሻገር ቀን…
የሀገር ውስጥ ዜና ለመላው ኢትዮጵያውያን እንኳን ለጳጕሜን 1 ቀን 2016 ዓ.ም፣ የመሻገር ቀን በሰላም አደረሳችሁ! amele Demisew Sep 6, 2024 0 ጳጉሜን 1 ቀን 2016 ዓ.ም በዛሬው ዕለት በመላው የሀገሪቱ አካባቢዎች “የመሻገር ቀን” በሚል ስያሜ በደማቅ ሁኔታ ተከብሮ ይውላል፡፡ ዕለቱ “የመሻገር ጥሪቶች፣ የአዲስ ብርሃን ወረቶች በሚል መሪ ቃል” ይከበራል፡፡ መሻገር ከአንዱ ወደ ሌላኛው የሕይወት ምዕራፍ ሽግግር የምናደርግበት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በኬኒያ ትምህርት ቤት ላይ በደረሰ የእሳት አደጋ የ17 ተማሪዎች ህይወት አለፈ Mikias Ayele Sep 6, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኬንያ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት ላይ በደረሰ የእሳት አደጋ የ17 ተማሪዎች ህይወት ማለፉ ተገለፀ፡፡ አደጋው በማዕከላዊ ኬንያ በሚገኘው የሂል ሳይድ የመጀመሪያ ትምህርት ቤት ላይ ሲሆን በአደጋው ከ17 ተማሪዎች ህልፈት በተጨማሪ 14 ተማሪዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና ጳጉሜን 1 የመሻገር ቀን Feven Bishaw Sep 6, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) "የመሻገር ጥሪቶች፤ የአዲስ ብርሃን ወረቶች" በሚል መሪ ሃሳብ ጳጉሜን 1 የመሻገር ቀን እየተከበረ ነው፡፡ ቀኑ ሲከበርም ኢትዮጵያን ለማሻገር በተደረጉ ጥረቶች፣ የተገኙ ስኬቶች እየታሰቡ ነው፡፡ በሁሉም ዘርፎች ኢትዮጵያን ለማሻገር ትልቅ አቅም…
የሀገር ውስጥ ዜና የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል 1ኛ ዓመት ምስረታ እየተከበረ ነው ዮሐንስ ደርበው Sep 6, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት 1ኛ ዓመት የምስረታ በዓል "ከአዲስ ምዕራፍ በወል እሴት ወደ መስፈንጠር ከፍታ" በሚል መሪ ሐሳብ በሆሳዕና ከተማ እየተከበረ ነው፡፡ በአከባበሩ ላይም የፌደሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር እና…
የሀገር ውስጥ ዜና ጳጉሜን 1 የመሻገር ቀን Feven Bishaw Sep 6, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)"የመሻገር ጥሪቶች የአዲስ ብርሃን ወረቶች" በሚል መሪ ሃሳብ ጳጉሜን 1 የመሻገር ቀን እየተከበረ ነው፡፡ ቀኑ ሲከበርም ኢትዮጵያን ለማሻገር በተደረጉ ጥረቶች፣ የተገኙ ስኬቶችና በሂደቱ የገጠሙ ተግዳሮቶች እየታሰቡ ነው፡፡ ኢትዮጵያን ለማሻገር…
ስፓርት ክሪስቲያኖ ሮናልዶ 900ኛ ግቡን አስቆጠረ ዮሐንስ ደርበው Sep 6, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፖርቹጋላዊው ኢንተርናሽናል ክሪስቲያኖ ሮናልዶ በትናንትናው እለት ሀገሩ በኔሽንስ ሊግ ክሮሺያን ባሸነፈችበት ጨዋታ ባስቆጠራት ግብ አማካኝነት አዲስ ታሪክ ጽፏል። በዚህም በጨዋታ ዘመኑ ያስቆጠረውን የግብ መጠን 900 በማድረስ በታሪክ የመጀመሪያው…
የሀገር ውስጥ ዜና ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ ዕድሳት የተደረገለትን የሀረር ቤተ መንግስት መርቀው ከፈቱ amele Demisew Sep 6, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የጦር ሀይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ ዕድሳት የተደረገለትን የሀረር ቤተ መንግስትና አዲስ የተገነባውን የምስራቅ ጮራ ሁለገብ አዳራሽ መርቀው ከፈቱ። የምስራቅ ዕዝ 47ኛ ዓመት የምስረታ በዓል በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የተበላሸ የብድር መጠኑን ወደ 6 ነጥብ 5 በመቶ ዝቅ ማድረጉን ገለጸ ዮሐንስ ደርበው Sep 6, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የተበላሸ የብድር መጠንን ከነበረበት 57 በመቶ ወደ 6 ነጥብ 5 በመቶ ማውረድ መቻሉን የባንኩ ፕሬዚዳንት ዮሀንስ አያሌው (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ውጤቱ ባለፉት 5 ዓመታት በተሰሩ የሪፎርም ስራዎች እውን መሆኑን ጠቅሰው፤ ከዚህ…