Fana: At a Speed of Life!

በአዲሱ ዓመት የኢትዮጵያ ጓዳዎች በበረከት እንዲሞሉ የተጀመረው ውጤታማ ጉዞ ተጠናክሮ ይቀጥላል – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መጪው አዲስ አመት የኢትዮጵያ ጓዳዎች በበረከት የተትረፈረፉ ይሆኑ ዘንድ የጀመርነውን የውጤታማነት ጉዞ አጠናክረን እንቀጥል ሲሉ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ሃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል…

በምስራቅ ቦረና ዞን በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ8 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ቦረና ዞን ሊበን ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ ሹፌርና ረዳቱን ጨምሮ የ8 ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡ አደጋው ከአዶላ ዋዩ ወደ ነጌሌ ቦረና ተሳፋሪዎችን ጭኖ ሲጓዝ የነበረ ዶልፊን ከሲኖትራክ ጋር ተጋጭቶ መከሰቱን የኦሮሚያ ፖሊስ…

በፓኪስታን የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር አካል የሆነው የጽዳት ዘመቻ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፓኪስታን ሁለተኛ ዙር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር የማስተዋወቅ አካል የሆነውን የጽዳት ዘመቻ ተካሂዷል፡፡ የጽዳት ዘመቻው ኢስላማባድ ዙሪያ በሚገኝ ማርጋላ ሂል ፓርክ ከተለያዩ የማህበረሰብ ክፍሎች የተወጣጡ ወጣቶች፣ የማህበረሳብ አንቂዎች፣…

በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ ዘርፎች ለሚሰማሩ አልሚዎች አስፈላጊው ድጋፍ ይደረጋል – አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ ዘርፎች ለሚሰማሩ አልሚዎች አስፈላጊው ድጋፍ እንደሚደረግ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ፡፡ ኤኤምጂ ሆልዲንግስ በሸገር ከተማ ገላን ክ/ከተማ ለሚያስገነባው የኢንዱስትሪ ፓርክ ከ7 የሕንድና ቻይና ኩባንያዎች…

በሩሲያ 22 ሰዎችን ያሳፈረች ሄሊኮፕተር ጠፋች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አብዛኞች ቱሪስቶች የነበሩ 22 ሰዎችን አሳፍራ ስትጓዝ የነበረችው ሄሊኮፕተር በሩቅ ምስራቅ ሩሲያ በምትገኘው ካምቻትካ ውስጥ መጥፋቷ ተሰምቷል። የካምቻትካ ገዥ ቭላድሚር ሶሎዶቭ በቴሌግራም ገጻቸው ላይ ባሰፈሩት ተንቀሳቃሽ ምስል፥ 22 ሰዎች ማለትም…

የሮቤ-ጋሰራ-ጊኒር የመንገድ ክፍል ከትራፊክ እንቅስቃሴ ለጥቂት ቀናት ዝግ ሆኖ ይቆያል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሮቤ-ጋሰራ-ጊኒር የመንገድ ክፍል ከትራፊክ እንቅስቃሴ ለጥቂት ቀናት ዝግ ሆኖ እንደሚቆይ የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር አስታወቀ፡፡ አስተዳደሩ በባሌ ዞን በሮቤ-ጊኒር መሾመር ከጋሰራ መገንጠያ ኪሎ ሜትር 30 ላይ የሚገኘው የደንበል ወንዝ የብረት…

በ178 ሚሊየን ብር የተገነባ የፐርፌክት ባይንዲንግ ማሽን ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በትምህርት መሳሪያዎች ማምረቻ እና ማከፋፈያ ድርጅት በ178 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባው የፐርፌክት ባይንዲንግ ማሽን ተመርቋል፡፡ ማሽኑ የትምህርት መሳሪያዎችን በጥራት በብዛት ለማምረት ያግዛል የተባለ ሲሆን፤ ማሽኑ በ8 ሰዓት ውስጥ 50 ሺህ…

በጅማ ዞን ሁለት ወረዳዎች የመሬት መንሸራተት ስጋት ያለባቸውን ነዋሪዎች ወደ ሌላ ቦታ ማስፈር ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ጅማ ዞን ሁለት ወረዳዎች የመሬት መንሸራተት አደጋ ስጋት ያለባቸው ነዋሪዎች ጉዳት እንዳይደርስባቸው ወደ ሌላ ቦታ የማስፈር ሾል መጀመሩን የዞኑ ቡሳ ጎኖፋ ጽህፈት ቤት ገለጸ። በዞኑ በአንዳንድ ወረዳዎች ከባለፈው ዓመት ጀምሮ የመሬት…

ዘላቂ ሰላም በማስፈን ያሉንን የመልማት ዕድሎች ልንጠቀም ይገባል – ወ/ሎ አለሚቱ ኡሞድ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል ዘላቂ ሰላም በማስፈን ያሉንን የመልማት ዕድሎች ልንጠቀም ይገባል ሲሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አለሚቱ ኡሞድ አሳሰቡ። በቅርቡ ወደ ኃላፊነት የመጡት ርዕሰ መስተዳድር አለሚቱ ኡሞድ እና ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ጋትሉዋክ ሮን…

የአስገዳጅ የብሔራዊ የምግብ ማበልጸግ ፕሮግራም ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ከዛሬ ጀምሮ ወደ ሾል የሚገባ አስገዳጅ የብሔራዊ የምግብ ማበልጸግ ፕሮግራም ይፋ አድርጓል። የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ባለድርሻ አካላት በተገኙበት ፕሮግራሙን ይፋ የማድረጊያ እና የአምስት አመት ስትራቴጂ እቅድ ማስተዋወቂያ መድረክ…