የሀገር ውስጥ ዜና ብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ ዙር የአመራሮች አቅም ግንባታ ስልጠና መስጠት ጀመረ amele Demisew Oct 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ)ብልጽግና ፓርቲ ''የህልም ጉልበት ለእመርታዊ እድገት'' በሚል መሪ ሀሳብ ሁለተኛ ዙር የአመራሮች አቅም ግንባታ ስልጠና መስጠት ጀመረ ፡፡ በዚህ ሁለተኛ ዙር ስልጠና ከፌደራል እስከ ቀበሌ ደረጃ የሚገኙ 24 ሺህ 851 አመራሮች ተሳታፊ እንደሚሆኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ ከዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት ዳይሬክተር ጄነራል ጋር ተወያዩ amele Demisew Oct 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ)ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ከተባበሩት መንግስታት ዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት ዳይሬክተር ጄነራል ኤሚ ፖፕ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም ኢትዮጵያ ከተባበሩት መንግስታት ዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት ጋር በቅንጅት መስራት…
የሀገር ውስጥ ዜና መንግሥት ከፍ ያለውን ድጎማ የሚያደርግበት ለአንድ ዓመት የሚዘልቅ የነዳጅ ድጎማ ሥርዓት ተግባራዊ ተደረገ Feven Bishaw Oct 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ)መንግሥት ከፍ ያለውን ድጎማ የሚያደርግበት ለአንድ ዓመት የሚዘልቅ የነዳጅ ድጎማ ሥርዓት ተግባራዊ መደረጉን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ የነዳጅ ሪፎርም አፈጻጸም የደረሰበትን ደረጃ እና የቀጣይ አቅጣጫ አስመልክቶ የንግድና ቀጣናዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ከተማ ካቢኔ በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ amele Demisew Oct 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ በ 4ኛ ዓመት 1ኛ መደበኛ ስብሰባው በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል፡፡ ካቢኔው ተወያይቶ ውሳኔ ያሳለፈባቸው ዋና ዋና አጀንዳዎች ፡- 1ኛ. የኮሪደር ልማት የግዥ ጥያቄ፣ የግንባታ…
ቢዝነስ ከመስከረም 28/2017 ዓ.ም ከምሽቱ 12፡00 ሰዓት ጀምሮ በሥራ ላይ የሚውለውን የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋን አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ Feven Bishaw Oct 8, 2024 0 የአገር በቀሉ ኢኮኖሚ ማሻሻያ አካል የሆነውና ከሐምሌ ወር 2017 የመጨረሻ ሳምንት ጀምሮ ተግባራዊ የተደረገው የውጭ ምንዛሪ አስተዳደር ማሻሻያ በዓይነቱ ፤በንግድ ዘርፉ ውጤታማነት ላይ በሚያሳድረው በጎ ተፅእኖ እና በታሪካዊነቱ የተለየና ሥር ነቀል ማሻሻያ ነው፡፡ በውጭ ምንዛሬ አስተዳደር ላይ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሂዝቦላህ ወደ ሃይፋ ከተማ ከ100 በላይ ሮኬቶችን አስወነጨፈ Feven Bishaw Oct 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሂዝቦላህ በሰሜናዊ እስራኤል ወደምትገኘው ሃይፋ ከተማ ከ100 በላይ ሮኬቶችን አስወነጨፈ። ከተማዋ እንዲህ አይነት ጥቃት ሲያጋጥማት ከ18 ዓመታት በኋላ እንደሆነ ተገልጿል። እስራኤል በሊባኖስ ውስጥ በአየርና በእግረኛ ጦር አማካኝነት…
የሀገር ውስጥ ዜና የሀገራችንን ብልፅግና የሚያስቀጥል ኃይል አፍርተናል – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ዮሐንስ ደርበው Oct 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገራችንን ዕድገትና ብልፅግና ማስቀጠል የሚችል አስተማማኝ የሰላም ኃይል አፍርተናል ሲሉ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ገለጹ፡፡ ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ በቢሾፍቱ የዝግጁነት ማረጋገጫ ማዕከል በመከላከያ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሆኜ ለማገልገል በመሰየሜ ክብር ይሰማኛል – ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀስላሴ ዮሐንስ ደርበው Oct 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ አምስተኛው ፕሬዚዳንት ሆኜ ለማገልገል በመሰየሜ ክብር ይሰማኛል ሲሉ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀስላሴ ገለጹ። ፕሬዚዳንቱ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ የህዝብ ተወካዮች እና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች ይህችን ታላቅና ተወዳጅ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሳይበር ደኅንነት ወር ከጥቅምት 1 ቀን ጀምሮ ይካሄዳል amele Demisew Oct 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገር አቀፉ የሳይበር ደኅንነት ወር ከመጪው ጥቅምት 1 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ለአንድ ወር እንደሚካሄድ ተገለጸ። ሀገር አቀፉ የሳይበር ደኅንነት ወር "የቁልፍ መሠረተ-ልማት ደኅንነት ለዲጂታል ሉዓላዊነት" በሚል መሪ ሃሳብ ከጥቅምት 1ቀን…
የሀገር ውስጥ ዜና በእነ ቀሲስ በላይ መኮንን መዝገብ ላይ ለ4ኛ ጊዜ ቀጠሮ ተሰጠ Feven Bishaw Oct 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 3ኛ የሙስና ጉዳዮች ወንጀል ችሎት በእነ ቀሲስ በላይ መኮንን መዝገብ ላይ በተሰሙ የምስክሮችን ቃል መርምሮ ብይን ለመስጠት ለአራተኛ ጊዜ ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል። የፍትህ ሚኒስቴር የሙስና ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት…