የሀገር ውስጥ ዜና ውዳሴ ዲያግኖስቲክ ማዕከል ነፃ የምርመራ አገልግሎት ሊሰጥ ነው Feven Bishaw Aug 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)ውዳሴ ዲያግኖስቲክ ማዕከል "ጳጉሜን ለጤና" በሚል መርሐ ግብሩ ከጳጉሜን 1 እስከ 5 ቀን 2016 ዓ.ም የሚቆይ ነፃ የምርመራ አገልግሎት እንደሚሰጥ አስታውቋል፡፡ ነጻ የህክምና አገልግሎቱ ሲቲ ስካን፣ አልትራሳውንድ፣ ራጅ፣ ኢንዶስኮፒና በማዕከሉ የሚሰጡ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሲዳማ ክልል አጀንዳዎችን ወደ ባለ ድርሻ አካላት የሚወስዱ 60 ወኪሎች ተመረጡ ዮሐንስ ደርበው Aug 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ክልል የአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር ምዕራፍ ተሳታፊ የማኅበረሰብ ተወካዮች አጀንዳዎቻቸውን በአደራ መልክ ወደ ባለ ድርሻ አካላት የሚያደርሱ 60 ወኪሎች ተመረጡ። በክልሉ ከ45 ወረዳዎች የተወጣጡ 920 የማኅበረሰብ ክፍሎች ተወካዮች ከየአካባቢዎቻችው…
የሀገር ውስጥ ዜና ሚሌ የቁም እንስሳት ማቆያ ማዕከል ወደ መደበኛ ሥራ ገባ ዮሐንስ ደርበው Aug 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የመጀመሪያ የሆነውና በአፋር ክልል ሚሌ ከተማ የሚገኘው የቁም እንስሳት ማቆያ ማዕከል (ኳራንቲይን) ወደ መደበኛ ሥራ ገባ፡፡ የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር)፣ የአፋር ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አወል አርባ እና የግብርና…
የዜና ቪዲዮዎች በወቅታዊ ጉዳይ ላይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ የሰጡት ሙሉ መግለጫ Amare Asrat Aug 30, 2024 0 https://www.youtube.com/watch?v=Nl8AmNdON1c
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ዳካ አዲስ በረራ ሊጀምር ነው amele Demisew Aug 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ የባንግላዲሽ ዋና ከተማ ወደሆነችው ዳካ አዲስ በረራ ሊጀምር መሆኑን አስታወቀ፡፡ አየር መንገዱ ወደ ዳካ ከተማ ከጥቅምት 22 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ በሳምንት ስድስት ቀናት አዲስ በረራ እንደሚጀምር…
የሀገር ውስጥ ዜና በአፍሪካውያን ባለሃብቶች የሚመሩ የማምረቻ ማዕከላት አህጉራዊ ትስስርን ያሳድጋሉ – ዋምኬሌ ሜኔ Melaku Gedif Aug 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካውያን ባለሃብቶች የሚመሩ የማምረቻ ማዕከላት አህጉራዊ ትስስርን እንደሚያሳድጉ የአፍሪካ አህጉራዊ ነጻ ንግድ ቀጣና ሴክሬታሪያት ዋና ጸሐፊ ዋምኬሌ ሜኔ ገለጹ፡፡ ዋምኬሌ ሜኔ እና ልዑካቸው ከንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ…
የሀገር ውስጥ ዜና በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር መድረክ ሊጀመር ነው Feven Bishaw Aug 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር መድረክ ከነገ ጀምሮ ለ6 ቀናት እንደሚያካሂድ አስታወቀ፡፡ የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነር ዮናስ አዳዬ (ዶ/ር) በሰጡት መግለጫ÷ ቀደም…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ከሶማሊያ ጋር የተፈጠሩ አለመግባባቶችን በዲፕሎማሲያዊ መንገድ የመፍታት ፍላጎት አላት – አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ Feven Bishaw Aug 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በቅርቡ ከሶማሊያ ማዕከላዊ መንግስት ጋር የተፈጠሩ አለመግባባቶችን በዲፕሎማሲያዊ መንገድ የመፍታት ፍላጎት እንዳላት የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። የኢትዮጵያ የውጭ ግንኙነት ፖሊስ ዋና ማጠንጠኛው ከጎረቤቶቻችን ጋር ያላት ግንኙነት ነው…
የሀገር ውስጥ ዜና 33ኛው ሀገር አቀፍ የትምህርት ጉባዔ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀመረ amele Demisew Aug 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 33ኛው ሀገር አቀፍ የትምህርት ጉባዔ ዛሬ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀመሯል። ጉባዔው "ፍትሃዊና ጥራት ያለው ትምህርት ለሁሉም" በሚል መሪ ሃሳብ ነው እየተካሄደ የሚገኘው፡፡ የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በዚህ ወቅት÷በትምህርት ዘርፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል ከ12 ሚሊየን በላይ ተማሪዎች ትምህርታቸውን እንደሚከታተሉ ይጠበቃል Feven Bishaw Aug 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2017 የትምህርት ዘመን ከቅድመ መደበኛ እስከ 2ኛ ደረጃ ከ12 ነጥብ 3 ሚሊየን በላይ ተማሪዎች ትምህርታቸውን ይከታተላሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ የኦሮሚያ ክልል ትምህርት ቢሮ ገለፀ፡፡ በትምህርት ዘመኑ ከቅድመ መደበኛ እስከ ኮሌጆች ድረስ በ37 ሺህ…