Fana: At a Speed of Life!

የአየር መንገዱን ገፅታ ሊያበላሽ የሚችል ተግባር በሚፈጽም ማንኛውም ሰራተኛ ላይ እርምጃ ይወሰዳል – ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድን መልካም ገፅታ ሊያበላሽ የሚችል ተግባር በሚፈጽሙ የማንኛውም ተቋም ሰራተኞች ላይ አስፈላጊው እርምጃ እንደሚወሰድ የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) ገለጹ። ከኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን…

ኢፋድ የኢትዮጵያ የገጠር ልማት ስራዎችን መደገፉን አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ የግብርና ልማት ፈንድ (ኢፋድ) የኢትዮጵያ መንግስትን የገጠር ልማት ስራዎች መደገፉን አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታወቀ። የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሺዴ ከኢፋድ ተባባሪ ምክትል ፕሬዚዳንት ዶናል ብራውን ጋር ተወያይተዋል።…

አቶ ሽመልስ አብዲሳ 1 ነጥብ 84 ሚሊየን ሄክታር መሬት በበቆሎ ዘር መሸፈኑን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በ2016/17 የምርት ዘመን በመኸር 1 ነጥብ 84 ሚሊየን ሄክታር መሬት በበቆሎ ዘር መሸፈን መቻሉን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ። አቶ ሽመልስ አብዲሳ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷" የለውጡ…

በጋ ሁለተኛ የዝናብ ወቅታቸው በሆኑ አካባቢዎች ላይ መደበኛና ከመደበኛ በታች ዝናብ እንደሚኖራቸው ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2017 ዓ.ም የበጋ ወቅት በጋ ሁለተኛ የዝናብ ወቅታቸው በሆኑት የደቡብና ደቡብ ምስራቅ አካባቢዎች ላይ መደበኛ እና ከመደበኛ በታች ዝናብ እንደሚኖራቸው የኢትዮጵያ ሚትዎሮሎጂ ኢንስቲቱዩት አመለከተ። ኢንስቲትዩቱ የ2016/17 የክረምት ወቅት…

ፓርኩ ከውጭ የሚገቡ ዕቃዎችን በሀገር ውስጥ መተካት ላይ በትኩረት እየሠራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሐዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ የወጪ ንግድን ለማሳደግ እና ከውጭ የሚገቡ ዕቃዎችን በሀገር ውስጥ ለመተካት ትኩረት ሰጥቶ እየሠራ መሆኑ ተገለጸ፡፡ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት፣ የሲዳማ ክልል ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ እና ሐዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ በጋራ…

የአግሮፕሮሰሲንግ “የዘርፍ ክህሎት ካውንስል” ተቋቁሞ ሥራ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአግሮፕሮሰሲንግ ዘርፍ ሙያዎች ላይ የሚሰራ “የዘርፍ ክህሎት ካውንስል” ተቋቁሞ በይፋ ሥራ ጀምሯል። የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ዴዔታ ተሻለ በሬቻ (ዶ/ር)÷ ካውንሱሉ በክህሎት ልማት ሥራዎች በተለይም በአግሮ ፕሮሰሲንግ ዘርፍ የሚታየውን የገበያ…

የፐርፐዝ ብላክ ኢ ቲ ኤች ትሬዲንግ አክሲዮን ማኅበር ሥራ አስፈጻሚዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፐርፐዝ ብላክ ኢ ቲ ኤች ትሬዲንግ አክሲዮን ማኅበር ሥራ አስፈጻሚዎች ስልጣንን አለአግባብ በመገልገል እና ከባድ አታላይነት የሙስና ወንጀሎች ተጠርጥረው ዛሬ በቁጥጥር ስር ውለዋል፡፡ በማኅበሩ ተጭበርብረናል ያሉ ባለአክሲዮኖች ለፖሊስ ባቀረቡት…

ኢትዮጵያና ጋቦን በድንበር ተሻጋሪ ወንጀል መከላከል ላይ በትብብር ለመስራት መከሩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል ከጋቦን የብሔራዊ ደህንነት ም/ቤት ዋና ጸሐፊ እና የአፍሪካ የመረጃና ደህንነት ኮሚቴ ሊቀመንበር ብ/ጄ ኢቲየን ማዳማ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ኢትዮጵያና ጋቦን በድንበር ተሻጋሪ…

ግብርና ሚኒስቴር የሰብል ላይ ተባይና ግሪሳ ወፍን መቆጣጠር የሚያስችል አቅም መፈጠሩን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በሰብል ላይ ጉዳት የሚያስከትሉ ተባዮችን እና የግሪሳ ወፍን ለመቆጣጠር የሚያስችል አቅም መፈጠሩን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ። በሚኒስቴሩ የእጽዋት ጥበቃ መሪ ሥራ አስፈጻሚ በላይነህ ንጉሴ፤ 2016/17 የምርት ዘመን የተዘራው ሰብል…