Fana: At a Speed of Life!

ስምምነቱ አፍሪካ ላይ እየደረሰ ያለው ኢ-ፍትሃዊነት እንዲታረም ያደርጋል – አንቶኒዮ ጉተሬዝ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) ዋና ጸሃፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ የጸደቀው ስምምነት አፍሪካ ላይ እየደረሰ ያለው ኢ-ፍትሃዊነት እንዲታረም መንገድ እንደሚከፍት ጠቆሙ፡፡ የተመድ ጠቅላላ ጉባኤ የ21ኛው ክፍለ-ዘመን ተግዳሮት ናቸው ያላቸውን…

በሱዳን ያለው ቀውስ በነዳጅ አቅርቦቷ ላይ ተጽዕኖ ማስከተሉን ደቡብ ሱዳን ገለጸች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሱዳን ያለው ቀውስ በትራንስፖርት እንቅስቃሴ ላይ እንቅፋት መፍጠሩ በነዳጅ አቅርቦቷ ላይ ተጽዕኖ ማስከተሉን ደቡብ ሱዳን ገለጸች። በነዳጅ ማስተላለፊያዎች ባሉባቸው አካባቢዎች በመሃመድ ሀምዳን ዳጋሎ (ሄምቲ) የሚመራው የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኃይል…

የኢራን አብዮታዊ ዘብ የኤሌክትሮኒክስ መገናኛዎች ጥቅም ላይ እንዳይውሉ አገደ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢራን አብዮታዊ ዘብ ፔጀር እና ዎኪ ቶኪ የተባሉት የአሌክትሮኒክስ መሳሪያዎች በአባላቱ ጥቅም ላይ እንዳይውሉ ማገዱ ተገለፀ፡፡ ክልከላው በግንኙነት መሳሪዎች ፍንዳታ ምክንያት በርካታ የሂዝቦላህ ታጣቂ ቡድን አባላትና አመራሮች ለሞት እና ለአካል…

በአማራ ክልል 254 ሺህ ሔክታር በበጋ መስኖ ስንዴ ለማልማት ታቅዷል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በተያዘው በጀት ዓመት 254 ሺህ ሔክታር መሬት በበጋ መስኖ ስንዴ ለማልማት መታቀዱን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡ ቢሮው ከሁሉም የክልሉ ዞኖች የግብርና መምሪያ ሃላፊዎች እና ባለሞያዎች ጋር በመስኖና አጠቃላይ የግብርና…

በሲዳማ ክልል የ2017 የትምህርት ዘመን ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ክልል የ2017 የትምህርት ዘመን መጀመሩን የክልሉ ትምህርት ቢሮ አስታወቀ፡፡ የክልሉ መንግሥት ለቅድመ መደበኛ ትምህርት ቅድሚያ ሰጥቶ እየሠራ መሆኑን የቢሮው ምክትል ኃላፊ ሚሊዮን ዮሳ ገልጸዋል፡፡ ወላጆችም ልጆቻቸውን የመከታተል…

የጎቤና ሽኖየ ማጠቃለያ መርሐ-ግብር በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የጎቤና ሽኖየ ማጠቃለያ መርሐ-ግብር በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡ በኦሮሞ ሕዝብ ባህል በጳጉሜን ወር ለአዲስ ዓመት አቀባበል ሴቶች ሽኖየ ወንዶች ደግሞ የጎቤ ጨዋታ ከመሥከረም ጀምሮ ይጫወታሉ። በዚህ መሠረትት ከጳጉሜን 2016 ጀምሮ…

በፕሪሚየር ሊጉ ዛሬ ሁለት ጨዋታዎች ይደረጋሉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ሣምንት መርሐ-ግብር የመጨረሻ ጨዋታዎች ዛሬ ይደረጋሉ። በዚሁ መሠረት አዳማ ከተማ ከስሑል ሽረ 10 ሠዓት ላይ በድሬዳዋ ስታዲየም ይጫወታሉ። ስሑል ሽረ ዘንድሮ ዳግም ወደ ሊጉ ውድድር መመለሱ የሚታወስ…

ለሀገራዊ ምክክር አጀንዳዎችን በመቅረፅ ሒደት ውስጥ ትኩረት የሚደረግባቸው ጉዳዮች ምንድናቸው?

የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የምክክር አጀንዳዎችን በማሰባሰብ እና በመቅረፅ ሂደት ውስጥ ዘርፈ ብዙ ተግባራትን ያከናውናል፡፡ ኮሚሽኑ በዋነኛነት ከሁሉም የሀገሪቱ ክፍሎችና ከዳያስፖራው ማህበረሰብ ግልፅ፣ አካታችና አሳታፊ በሆነ መንገድ የተሰበሰቡ አጀንዳዎችን ለኮሚሽኑ ምክር ቤት በየፈርጁ…

ኢትዮጵያ የተመድ የፀጥታው ም/ቤት ማሻሻያ የአፍሪካን እውነተኛ ውክልና ባረጋገጠ መልኩ እንዲከናወን ጠየቀች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የተመድ የፀጥታው ምክር ቤት ማሻሻያ የአፍሪካን እውነተኛ ውክልና ባረጋገጠ መልኩ እንዲከናወን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ ጠየቁ። በኒውዮርክ እየተካሄደ ባለው 79ኛው የተመድ ጠቅላላ ጉባዔ የዋና ፀሐፊው አንቶኒዮ ጉቴሬዝ…

ኢትዮጵያ በፓኪስታን የደረሰውን የሽብር ጥቃት አወገዘች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በፓኪስታን በከይበር ፓክቱንክዋ ግዛት በሀገሪቱ የኢትዮጵያ አምባሳደርን ጨምሮ ሌሎች ልዑኮችን ባካተተ የዲፕሎማቲክ ኮንቮይ ላይ የተፈጸመውን የሽብር ጥቃት ኢትዮጵያ አወገዘች። ዲፕሎማቶቹን ሲያጅብ ለነበረው የሟች ፖሊስ ቤተሰብም መጽናናትን…