የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ “ኢሬቻ ኤግዚቢሽንና ባዛር 2017” ዐውደ-ርዕይ ሊካሄድ ነው amele Demisew Sep 18, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) "ኢሬቻ ኤግዚቢሽንና ባዛር 2017" የተሰኘ ዐውደ-ርዕይ ከመስከረም 18 እስከ 24 ቀን 2017 በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል ሊካሄድ ነው፡፡ በዐውደ-ርዕዩ ላይ የፓናል ውይይቶችን ጨምሮ፣ የባሕል ኤግዚቢሽን፣ ባዛርና የሙዚቃ ዝግጅቶች…
ስፓርት ብራዚላዊው ታዳጊ ኤንድሪክ በሪያል ማድሪድ መለያ በዕድሜ ትንሹ የቻምፒዮንስ ሊግ ግብ አስቆጣሪ ዮሐንስ ደርበው Sep 18, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ብራዚላዊው ታዳጊ ኤንድሪክ ትናንት ምሽት ስቱትጋርት ላይ ግብ ማስቆጠሩን ተከትሎ በሪያል ማድሪድ ታሪክ በአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታ በትንሽ ዕድሜ ግብ አስቆጣሪነት ክብረወሰን ባለቤት ሆኗል፡፡ ኤንድሪክ በክረምቱ የዝውውር መስኮት የብራዚሉን…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያና ፈረንሳይን የሁለትዮሽ ግንኙነት በይበልጥ ለማጠናከር ያለመ ውይይት ተደረገ Mikias Ayele Sep 18, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እና ፈረንሳይ መካከል ያለው ሁሉን አቀፍ የሁለትዮሽ ግንኙነት በይበልጥ አጠናክሮ ለማስቀጠል ያለመ ምክክር ተደረገ፡፡ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነትና ሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የኢትዮ-ፈረንሳይ የወዳጅነት ቡድን ከፈረንሳይ…
ስፓርት የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች ዛሬ ይደረጋሉ ዮሐንስ ደርበው Sep 18, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ውድድር ዛሬ ሲቀጥል ማንቼስተር ሲቲን ከኢንተርሚላን የሚያገናኘው ጨዋታ ይጠበቃል፡፡ ምሽት 1 ሠዓት ከ45 ላይ የጣሊያኑ ቦሎኛ ከዩክሬኑ ሻካታር ዶኔስክ እንዲሁም የቼክ ሪፐብሊኩ ክለብ ስፓርታ ፕራግ ከኦስትሪያው ሬድቡል…
የሀገር ውስጥ ዜና በየነ ጴጥሮሥ(ፕ/ር) የፅናት ተምሣሌትነታቸው ሁልጊዜም ሲዘከር የሚኖር ነው – ምክር ቤቱ Meseret Awoke Sep 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በየነ ጴጥሮሥ (ፕ/ር) የፅናት ተምሣሌትነታቸው ሁሌም ሲዘከር የሚኖር እንደሆነ የፖለቲካ ፖርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ገለጸ፡፡ በኢትዮጵያ የፖለቲካ ትግል ውሥጥ ጉልህ ድርሻ በነበራቸው በየነ ጴጥሮሥ(ፕ/ር) ህልፈት ሀዘኑ መሪር መሆኑን ምክር ቤቱ…
ስፓርት ፌዴሬሽኑ ከጎፈሬ ኩባንያ ጋር የዳኞች ትጥቅ አቅርቦት ስምምነት ተፈራረመ Mikias Ayele Sep 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን እና ጎፈሬ የትጥቅ አምራች ኩባንያ በዓይነቱ ልዩ የሆነ የዳኞች ትጥቅ አቅርቦት የአጋርነት ስምምነት ተፈራርመዋል። በፊርማ ሥነ ስርዓቱ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ባሕሩ ጥላሁን፣ የጎፈሬ…
የሀገር ውስጥ ዜና በየነ ጴጥሮስ (ፕ/ር) ለሀገራችን ዴሞክራሲን በመሻት ታግለዋል- ፕሬዚዳንት ሳኅለወርቅ Meseret Awoke Sep 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በየነ ጴጥሮስ (ፕ/ር) ለሀገራችን ዴሞክራሲን በመሻት ከታገሉት ፖለቲከኞች መካከል አንዱ ናቸው ሲሉ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳኅለወርቅ ዘውዴ ገለጹ፡፡ ፕሬዚዳንት ሳኅለወርቅ በበየነ ጴጥሮስ (ፕ/ር) ሕልፈተ-ሕይወት የተሰማቸውን ሐዘን ገልጸዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና መቻል ስፖርት ክለብን ወደ ቀደመ ክብሩ ለመመለስ እየተሠራ መሆኑ ተነገረ Mikias Ayele Sep 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የመቻል ስፖርት ክለብን ወደ ከፍታው ለመመለስ እየተሰራ መሆኑን የመከላከያ ሠራዊት የሥነ ልቦና ግንባታ ዋና ዳይሬክተር ሜጄር ጄኔራል እንዳልካቸው ወልደኪዳን ተናግረዋል። የክለቡን ታሪክ በመፈተሽ የቦርድ አመራር በማደራጀትና አቅጣጫ በመሥጠት ወደ…
ቢዝነስ ኖርዌይ በ2025 በነዳጅ የሚሠሩ መኪኖችን መሸጥ ላቆም ነው አለች Mikias Ayele Sep 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሜን አውሮፓዊቷ ሀገር ኖርዌይ በፈረንጆቹ 2025 በነዳጅ የሚሠሩ መኪኖችን መሸጥ ያቆመች የመጀመሪያዋ ሀገር ለመሆን አቅጃለሁ አለች፡፡ ነዳጅ ለውጭ ገበያ ከሚያቀርቡ ሀገራት አንዷ የሆነችው ኖርዌይ÷ በነዳጅ ከሚሠሩ ይልቅ የኤሌክትሪክ መኪኖች ላይ…
ቢዝነስ የብሪታኒያን አግሪ ቢዝነስ ትሬድ ሚሽን በኢትዮጵያ ኢንቨስት የማድረግ ፍላጎቱን ገለጸ ዮሐንስ ደርበው Sep 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሪታኒያ አግሪ ቢዝነስ ትሬድ ሚሽን ልዑክ በኢትዮጵያ በተለያዩ የኢንቨስትመንት መስኮች መሰማራት እንደሚፈልግ አስታወቀ፡፡ የግብርና ሚኒስትር ከፍተኛ የፖሊሲ አማካሪ ጫላ ሆርዶፋ (ዶ/ር) ከብሪታኒያ አግሪ ቢዝነስ ትሬድ ሚሽን ልዑክ አባላት ጋር…