የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኢጋድ የቱሪዝም ሻምፒዮን ሆነው ተመረጡ Mikias Ayele Sep 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለሚቀጥሉት ሶስት ዓመታት የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ባለስልጣን (ኢጋድ) የቱሪዝም ሻምፒዮን ሆነው ተመረጡ። የኢጋድ ፅህፈት ቤት በማህበራዊ ትስስር ገፁ÷ የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኮሜሳ ድንበር ተሻጋሪ የኤሌክትሪክ ንግድን የሚያሳልጥና የሚያጠናክር ፕሮጀክት ይፋ አደረገ Melaku Gedif Sep 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅና ደቡባዊ አፍሪካ ሀገራት የጋራ ገበያ (ኮሜሳ) ድንበር ተሻጋሪ የኤሌክትሪክ ንግድን የሚያሳልጥና የሚያጠናክር ፕሮጀክት ይፋ አድርጓል፡፡ በኮሜሳ አባል ሀገራት የኤሌክትሪክ ሃይል አቅርቦት ትስስርና ንግድ የሚመራበት የሕግ ማዕቀፍና የታሪፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና አንዲት እናት በአንድ ጊዜ 4 ሕፃናት ተገላገሉ Shambel Mihret Sep 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በፓዊ አጠቃላይ ሆስፒታል የ42 ዓመት ዕድሜ ያላቸው እናት በአንድ ጊዜ አራት ሕፃናትን ተገላገሉ። ወይዘሮ አደባባይ የሺነህ ነዋሪነታቸው በአዊ ብሔረሰብ ዞን ጃዊ ወረዳ አሊኩራንድ ቀበሌ ሲሆን÷ በዛሬው እለት በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከዛምቢያ የእውቅና ሽልማት ተበረከተለት Melaku Gedif Sep 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከዛምቢያ ኤርፖርቶች ኮርፖሬሽን የእውቅና ሽልማት ተበርክቶለታል፡፡ ሽልማቱ የተበረከተው አየር መንገዱ ላበረከተው የላቀ አገልግሎት እና የላቀ የሥራ አጋርነት መሆኑ ተገልጿል፡፡ ሽልማቱ ለዛምቢያ ኤርፖርት ዕድገት…
የሀገር ውስጥ ዜና የምክከር ሂደቱን በአካታችነትና አሳታፊነት ማጎልበት የሁሉም ድርሻ ሊሆን ይገባል – መስፍን አርአያ (ፕ/ር) amele Demisew Sep 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የምክከር ሂደቱን በአካታችነትና አሳታፊነት ማጎልበት የሁሉም ባለድርሻ አካል ሀላፊነት ሊሆን ይገባል ሲሉ መስፍን አርአያ (ፕ/ር) ገለጹ፡፡ የአገው ለፍትሕ እና ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ፣ ሞቻ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ እና ገዳ ስርዓት ለኦሮሞ ነፃነት ፓርቲ…
የሀገር ውስጥ ዜና የበየነ ጴጥሮስ (ፕ/ር) ስርዓተ ቀብር ተፈፀመ Meseret Awoke Sep 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ለበርካታ ዓመታት በፖለቲካ እንቅስቃሴ ሲያደርጉ የቆዩት የበየነ ጴጥሮስ (ፕ/ር) ስርዓተ ቀብር በጴጥሮስ ወጳውሎስ መካነ መቃብር ተፈፅሟል፡፡ በየነ ጴጥሮስ (ፕ/ር) ጳጉሜን 4 ቀን 2012 ዓ.ም የፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት ምክትል ዋና…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በሂዝቦላህ ላይ የተፈጸመው የኤሌክትሮኒክስ ጥቃት በቀጣናው አዲስ ውጥረት መፍጠሩ ተገለጸ Mikias Ayele Sep 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሌባኖሱ ታጣቂ ቡድን ሂዝቦላህ ላይ ያነጣጠረው የመገናኛ ሬዲዮ እና የኤሌክትሮኒክስ መሳሪዎች ጥቃት በመካከለኛው ምስራቅ ቀጣና አዲስ ውጥረት መቀስቀሱ ተገልጿል፡፡ በሌባኖስ ፔጀርና ዎኪ ቶኪ የተሰኙ ሂዝቦላህ በብዛት የሚጠቀማቸው መገናኛ መሳሪያዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮ ቴሌኮም የደንበኞቹን ቁጥር 83 ሚሊየን ለማድረስ ማቀዱን ገለጸ Shambel Mihret Sep 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም ኩባንያ በተያዘው በጀት ዓመት የደንበኞቹን ቁጥር 83 ሚሊየን ለማድረስ ማቀዱን ገለጸ። የኢትዮቴሌኮም ዋና ስራ አስፈፃሚ ፍሬህይወት ታምሩ ኢትዮ ቴሌኮምን የበጀት ዓመቱን ዕቅድ በሚመለከት በሰጡት መግለጫ፤ ኩባንያው በተያዘው አመት…
የሀገር ውስጥ ዜና አርብቶ አደሩ የ2017 ዓ.ም የመጀመሪያ ዙር የእንስሳት ኢንሹራንስ ግዢ እንዲያከናውን ጥሪ ቀረበ amele Demisew Sep 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ግብርና ሚኒስቴር አርብቶ አደሩ የ2017 ዓ.ም የመጀመሪያ ዙር የእንስሳት ኢንሹራንስ ግዢ እንዲያከናውን ጥሪ አቀረበ፡፡ የእንስሳት ኢንሹራንሱ ሽያጭ በአርብቶ አደር አካባቢዎች ነሀሴ 26 ቀን 2016 ዓ.ም የጀመረ ሲሆን መስከረም 20 ቀን 2017…
የሀገር ውስጥ ዜና በየነ ጴጥሮስ(ፕ/ር) የሰሩት ስራ የሚያኮራ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) Meseret Awoke Sep 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በየነ ጴጥሮስ (ፕ/ር) በህይወት ሳሉ የሰሩት ስራ የሚያኮራ በመሆኑ ትውልድ ከእርሳቸው ህይወት ሊማር ይገባል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ። የበየነ ጴጥሮስ (ፕ/ር) የአስከሬን ሽኝት በሚሊኒየም አዳራሽ እየተካሄደ ነው።…