የሀገር ውስጥ ዜና በመሬት መንሸራተት አደጋው ለተጎዱ ወገኖች ድጋፍ እየተደረገ መሆኑ ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Jul 24, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሳቻ ጎዝዲ ቀበሌ በተከሰተው የመሬት መንሸራተት አደጋ ለተጎዱ ወገኖችና ቤተሰቦቻቸው አስፈላጊው ድጋፍ እየተደረገ መገሆኑ ተገለጸ፡፡ ከመንግሥት በተጨማሪ የሕብረተሰቡ የመረዳዳትና የመደጋገፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና በጋምቤላ ክልል ተፈጽሟል ከተባለ የንፁሃን ግድያ ጋር በተያያዘ የተከሰሱ ግለሰቦች በጽኑ እስራት ተቀጡ Feven Bishaw Jul 24, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል ተፈጽሟል ከተባለ የንፁሃን ግድያ ጋር ተያይዞ ክስ የቀረበባቸው የክልሉ ፖሊስና የልዩ ኃይል አመራርና አባላት ከ14 እስከ 22 ዓመት በሚደርስ ጽኑ እስራት እንዲቀጡ ተወሰነ። የቅጣት ውሳኔውን የወሰነው የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የ18 ሰዎችን ሕይወት ከቀጠፈው የአውሮፕላን አደጋ አብራሪው በሕይወት ተገኘ Meseret Awoke Jul 24, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኔፓል ዋና ከተማ ካትማንዱ በተከሰተ የአውሮፕላን አደጋ አብራሪው በሕይወት ሲገኝ የ18 ሰዎች ሕይወት ማለፉ ተሰምቷል፡፡ በርካቶችን ከቀጠፈው ከዚህ አደጋ በሕይወት የተገኘው የአውሮፕላኑ አብራሪም በአሁኑ ወቅት የሕክምና ክትትል እየተደረገለት መሆኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና በክልሉ ሁለንተናዊ የህዝብ ተጠቃሚነትን የሚያሳድጉ ስራዎች እየተከናወኑ ነው-አቶ እንዳሻው ጣሰው Mikias Ayele Jul 24, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሁለንተናዊ የህዝብ ተጠቃሚነትን ማሳደግ የሚያስችሉ የልማት ስራዎች እየተከናወኑ መሆኑን የክልሉ ርዕሰ መስተዳደር እንዳሻው ጣሰው ገለፁ፡፡ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 6ኛ ዙር 4ኛ ዓመት የስራ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኦሮሚያ ልዩ አዳሪና ልዩ 2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች ፌስቲቫል መዝጊያ መርሐ ግብር ተካሄደ Shambel Mihret Jul 24, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ልዩ አዳሪ እና ልዩ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ፌስቲቫል መዝጊያ መርሃ ግብር ዛሬ ተካሂዷል። ፌስቲቫሉ ፈጠራን ማበረታታት፣ የውድድር ስሜት መፍጠርና ተማሪዎችን በአንድ ማዕከል በማምጣት ልምድ እንዲቀያየሩ ማድረግን አላማ አድርጎ ላለፉት…
የሀገር ውስጥ ዜና በክልሉ በኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ የልማት ዘርፎች የተሻለ አፈጻጸም ተመዝግቧል – አቶ ሙስጠፌ መሐመድ Feven Bishaw Jul 24, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል በተጠናቀቀው በጀት ዓመት በኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ የልማት ዘርፎች የተሻለ አፈጻጸም መመዝገቡን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሐመድ ገለፁ። በክልሉ ምክር ቤት 6ኛ የስራ ዘመን 7ኛ መደበኛ ጉባዔ ላይ የክልሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ ክልል ሰላምና ፀጥታ ቢሮ ለሰላም አማራጭ የተከፈተው በር አሁንም የማይዘጋ መሆኑን ገለጸ Shambel Mihret Jul 24, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሰላም አማራጭ የተከፈተው በር አሁንም የማይዘጋ መሆኑን የአማራ ክልል ሰላምና ፀጥታ ቢሮ ገልጿል፡፡ የክልሉ ሰላምና ፀጥታ ቢሮ ሃላፊ አቶ ደሳለኝ ጣሰው÷ የሰላምና ፀጥታ ሁኔታን አስመልክቶ በሰጡት መግለጫ÷ በክልሉ ዘላቂ ሰላም ለማስፈን ዘርፈ ብዙ…
የሀገር ውስጥ ዜና በክልሉ የትምህርት ስብራትን ለመጠገን በተከናወነ ሥራ ተጨባጭ ለውጥ መታየቱ ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Jul 24, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል የትምህርት ጥራትን ለማሻሻልና ስብራቱን ለመጠገን በተከናወኑ ተግባራት ተጨባጭ ለውጦች እየታዩ መሆኑን ርዕሰ መሥተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር) ገለጹ፡፡ የክልሉ ትምህርት ቢሮ "የተማረ ትውልድ ለሁለንተናዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሀገራዊ ምክክሩ ለዘላቂ ሰላም ወሳኝ በመሆኑ የነቃ ተሳትፎ እንዲደረግ ጥሪ ቀረበ Shambel Mihret Jul 24, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገራዊ ምክክሩ ዘላቂ ሰላምን በማረጋገጥ ለኢትዮጵያ መጻኢ ዕድል ወሳኝ ምዕራፍ መሆኑን በመገንዘብ ሕብረተሰቡ የነቃ ተሳትፎ እንዲያደርግ ኮሚሽኑ ጥሪ አቀረበ፡፡ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የተለያዩ የሕብረተሰብ…
የሀገር ውስጥ ዜና አየር መንገዱ በአፍሪካና በመካከለኛው ምስራቅ የ”ኤቲአር” አውሮፕላኖች ጥገና ለመስጠት ተፈራረመ Tamrat Bishaw Jul 24, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የአውሮፕላኖች አምራች የሆነው “ኤቲአር” እና የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ አካል የሆነው ኤም አር ኦ የኤቲአር አውሮፕላን ጥገና እና የስልጠና አቅምን ለማሳደግ ያለመ የፍላጎት ሰነድ መፈራረማቸው ተገለፀ። ስምምነቱ የኤቲአርን አገልግሎት በአፍሪካ…