በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ክልል አቀፍ የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ተካሂዷል።
የዘንድሮው የ2017 በጀት ዓመት የክረምት ወራት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት "በጎነትና አብሮነት ለኢትዮጵያ ከፍታ“በሚል መሪ ሃሳብ እንደሚካሄድ…