የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ ድህነትን ለመቀነስ የሚከናወኑ ተግባራትን የሚደግፍ ፕሮጀክት ይፋ ሆነ Melaku Gedif Jul 24, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ድህነትን ለመቀነስ የሚከናወኑ ተግባራትን የሚደግፍ “ዲፕ ቻሌንጅ ፈንድ” የተሰኘ ፕሮጀክት ይፋ ተደርጓል፡፡ በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ በኢትዮጵያ በድህነት ቅነሳ ላይ የሚሰሩ የግብርና፣ የፕላንና ልማት፣ የፋይናንስ እና ሌሎች ሚኒስቴር…
የሀገር ውስጥ ዜና ኮሚሽኑ ከልማት አጋር አካላት ጋር ተወያየ Tamrat Bishaw Jul 24, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በተባበሩት መንግስታት የልማት ድርጅት (ዩኤን.ዲ.ፒ) በኩል ድጋፍ ከሚያደርጉ የውጭ የልማት አጋር አካላት ጋርተወያይቷል፡፡ ዋና ኮሚሽነር መስፍን አርዓያ (ፕ/ር) ኮሚሽኑ ከድርጅቱ ጋር ካደረገው አራተኛው ዙር…
የሀገር ውስጥ ዜና አፈ-ጉባዔ ታገሰ ጫፎ በገዜ ጎፋ ወረዳ ጉዳት የደረሰባቸውን ወገኖች አጽናኑ ዮሐንስ ደርበው Jul 24, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፌ-ጉባዔ ታገሰ ጫፎን ጨምሮ ከፍተኛ የፌዴራል መንግሥት የሥራ ኃላፊዎች በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ በተከሰተ የመሬት መንሸራተት ጉዳት የደረሰባቸውን ወገኖች አጽናኑ፡፡ በወረዳው ኬንቾ ሳቻ ጎዝዲ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኩባ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ግንኙነት ለማጠናከር ቁርጠኛ መሆኗን ገለጸች Melaku Gedif Jul 24, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በኩባ ምክትል ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኢሊዮ ኢድዋርዶ የተመራ ልዑክ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ ወቅት አምባሳደር ምስጋኑ ኩባ ለኢትዮጵያ በተለያዩ ዘርፎች ድጋፍ እያደረገች መሆኑን አንስተዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ለአየር ንብርት ለውጥ የማይበገር የቡና ልማት ላይ በትኩረት እየተሰራ ነው-ግርማ አመንቴ(ዶ/ር) Mikias Ayele Jul 24, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)ለአየር ንብርት ለውጥ የማይበገር የቡና ልማት ላይ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የግብርና ሚኒስትሩ ግርማ አመንቴ(ዶ/ር) ገለፁ፡፡ ሚኒስትሩ ከተመድ የኢንዱስትሪ ልማት ድርጅት(ዩኒዶ)ፕሮጀክት ፋይናስ ኦፊሰር ዳፊና ዲሎቫ ጋር የማይበገር ቡና ልማት ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ታዬ ከስፔን የውጭና ዓለም አቀፍ ጉዳዮች ጸሃፊ ጋር ተወያዩ Melaku Gedif Jul 24, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ ከስፔን የውጭ እና ዓለም አቀፍ ጉዳዮች ጸሃፊ ዲዬጎ ማርቲኔዝ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ ረጅም ዓመታት የቆየውን የሀገራቱን የሁለትዮሽ ግንኙነት ማጠናከር በሚቻልበት ሁኔታ ላይ መክረዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በብሪክስ የወጣቶች ምክር ቤት ስብሰባ እየተሳተፈች ነው ዮሐንስ ደርበው Jul 24, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ወጣቶች ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ፉአድ ገና በሩሲያ ኡሊያኖስክ ከተማ እየተካሄደ በሚገኘው የብሪክስ ወጣቶች ምክር ቤት ስብሰባ ላይ ኢትዮጵያን ወክለው እየተሳተፉ ነው፡፡ ምክር ቤቱ በትምህርት፣ ስልጠናና አቅም ግንባታ፣ ስራ ፈጠራ፣ ሣይንስ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ አረጋ ከተመድ የሰብዓዊ ድጋፍ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ቢሮ (ኦቻ) አመራሮች ጋር ተወያዩ Melaku Gedif Jul 24, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብዓዊ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ቢሮ (ኦቻ) የኢትዮጵያ የሥራ ሃላፊዎች ጋር ተወያይተዋል። አቶ አረጋ÷ ውይይቱ ኦቻ ዘንድሮ በክልሉ ሰብዓዊ ድጋፍ ላይ የነበረው አፈጻጸም…
የሀገር ውስጥ ዜና የብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግና ወሰን ተሻጋሪ በጎ ፈቃደኞች በደብረ ብርሃን አረንጓዴ አሻራቸውን አኖሩ Melaku Gedif Jul 24, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ የወጣቶች ሊግ እና የወሰን ተሻጋሪ በጎ ፈቃደኛ ወጣቶች በደብረ ብርሃን ከተማ አረንጓዴ አሻራቸውን አኑረዋል፡፡ የብልጽግና ፓርቲ የወጣቶች ሊግ "በጎነትና አብሮነት ለኢትዮጵያ ከፍታ" በሚል መሪ ሃሳብ የክረምት የበጎ ፈቃድ…
ስፓርት የካፍ የሴቶች ሻምፒየንስ ሊግ የሴካፋ ዞን የማጣሪያ ውድድር የምድብ ድልድል ይፋ ሆነ ዮሐንስ ደርበው Jul 24, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የካፍ የሴቶች ሻምፒየንስ ሊግ የ2023 የሴካፋ ዞን የማጣሪያ ውድድር የምድብ ድልድል ይፋ መሆኑን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን አስታወቀ፡፡ በዚሁ መሠረት÷ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከኬንያ ፖሊስ ቡሌትስ፣ ዬ ጆይንት፣ ዋሪየርስ ኩዊንስ እና ራየን…