Fana: At a Speed of Life!

የትምህርት ዘመኑን ስኬታማ ለማድረግ የተቀናጀ ጥረት ማድረግ ይገባል – አቶ አሻድሊ ሀሰን

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2017 የትምህርት ዘመንን ስኬታማ ለማድረግ ከወትሮው የተለየ የተቀናጀ ጥረትና ርብርብ ማድረግ ይገባል ሲሉ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን ተናገሩ፡፡ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል 26ኛው የትምህርት ጉባኤ እና የትምህርት…

በሲዳማ እና በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የተማሪዎች ምዝገባ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2016 (ኤፍቢሲ) የ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ቅድመ ዝግጅት አጠናቅቀው የተማሪዎች ምዘገባ መጀመራቸውን የሲዳማ እና የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ትምህርት ቢሮዎች አስታውቀዋል። በሲዳማ ክልል 1ነጥብ 3 ሚሊየን ተማሪዎችን ለማስተማር ዝግጅት መደረጉን…

ኢትዮጵያ በዓለም አቀፉ ሴሚናር በዘላቂ ልማት ግቦች ስኬት ያላትን ተሞክሮ አካፈለች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በቻይና ቤጂንግ በተካሄደው ዓለም አቀፍ ሴሚናር ላይ በዘላቂ ልማት ግቦች ስኬት ዙሪያ ያላትን ተሞክሮ ለሌሎች ማካፈሏን የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አስታውቋል፡፡ የመንግስት ዋና ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ ቤልጅጌ (ዶ/ር) በዘላቂ የልማት…

ከቡና ወጪ ንግድ በታሪክ የመጀመሪያው ከፍተኛ ገቢ ተመዘገበ 

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2016 በጀት ዓመት ከቡና ወጪ ንግድ 1 ነጥብ 43 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር ገቢ መገኘቱን የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን አስታወቀ። የባለስልጣኑ የሕዝብ ግንኙነትና ኮሙኒኬሽን ሥራ አስፈጻሚ አቶ ሳህለማሪያም ገ/መድህን ለፋና ብሮድካስቲንግ…

ኢትዮጵያና ሳዑዲ የኢኮኖሚ ትስስራቸውን የሚያጠናክር ምክር ቤት አቋቋሙ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2016 (ኤፍቢሲ) ኢትዮጵያ እና ሳዑዲ ዓረቢያ የሁለትዮሽ ኢኮኖሚያዊ ትብብራቸውን ማጠናከር የሚያስችላቸውን አዲስ የንግድ ምክር ቤት አቋቋሙ፡፡ ምክር ቤቱ ከፈረንጆቹ 2024 እስከ 2028 የሚቆይ ሲሆን÷ ሀገራቱ በግብርና፣ ማዕድን፣ ቱሪዝም፣ ቤቶች፣ የምግብ ኢንዱስትሪን…

ቁልፍ የሀገር መሠረተ-ልማቶችን ደኅንነት ለማስጠበቅና የህዝብን ጥቅም ለማረጋገጥ በትኩረት እየሠራ መሆኑን የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አገልግሎቱ በቁልፍ መሠረተ-ልማቶች በተለይም በኤሌክትሪክ መሠረተ-ልማቶች ላይ የሚደረጉ ዝርፊያዎችን፣ ውድመቶችንና አሻጥሮችን በተመለከተ የሠራው ጥናት የፌደራልና የክልል ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች በተገኙበት ቀርቦ ውይይት መደረጉን ለፋና ብሮድካስቲንግ…

ኢትዮጵያ አሸባሪ ቡድኖች ላይ የተገኘውን ውጤት አደጋ ላይ የሚጥሉ ድርጊቶችን እንደማትታገስ አስታወቀች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪ ቡድኖች ላይ የተገኘውን ውጤት አደጋ ላይ የሚጥሉ ድርጊቶችን ኢትዮጵያ እንደማትታገስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በወቅታዊ ቀጣናዊ ጉዳይ ላይ ማምሻውን በአወጣው መግለጫ÷ ኢትዮጵያ ልዩነቶችን በሰላማዊ መንገድ…

የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንትን ጨምሮ በ18 ተጠርጣሪዎች ላይ ከባድ የሙስና ወንጀል ክስ ተመሰረተ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት የነበሩት ሀብታሙ አበበ (ዶ/ር) ጨምሮ በ18 ተጠርጣሪዎች ላይ ተደራራቢ ከባድ የሙስና ወንጀል ክስ ተመሰረተባቸው። በፍትህ ሚኒስቴር የሙስና ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ዐቃቤ ሕግ ዛሬ በፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ…

በፀሐይ የሚሠሩ የውኃ መሳቢያዎች ውኃ ለማቅረብ አይነተኛ መሳሪያ መሆናቸው ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፀሐይ ኃይል የሚሠሩ የውኃ መሳቢያዎች (ፓምፖች) ለዝናብ አጠር አካባቢዎች ለመጠጥም ሆነ ለግብርና ሥራ የሚሆን ውኃ ለማቅረብ ሁነኛ መሳሪያ መሆናቸው ተመላከተ፡፡ የውኃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሃብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር) በኮትዲቯር አቢጃን እየተካሄደ…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአፍሪካ ምርጡ የኢኮኖሚ ክላስ አየር መንገድ ዘርፍ ለሽልማት ዕጩ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአፍሪካ ምርጡ የኢኮኖሚ ክላስ አየር መንገድ ዘርፍ ዕጩ መሆኑን አስታውቋል፡፡ ዜጎች በዚህ ሊንክ https://www.worldtravelawards.com/vote-r3#votenow በመግባት የኢትዮጵያ አየር መንገድን…