Fana: At a Speed of Life!

ቻይና በአዲስ አበባ የቻይና-አፍሪካ ጂኦ ሳይንስ ማዕከል መክፈት እንደምትፈልግ ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ጂኦሎጂካል ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር አቶ ኢጃራ ተስፋዬ ከቻይና ጂኦሎጂካል ሰርቬይ ፕሬዚዳንት ሊ ጂንፋ (ዶ/ር) ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ በጂኦሎጂካል ሰርቬይ ዘርፍ በትብብር መስራት በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ መክረዋል፡፡…

የኮሪደር ልማቱን ዘላቂነት የሚያረጋግጥ ደንብ ፀደቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል መሥተዳድር ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው ስብሰባ የኮሪደር ልማቱን ዘላቂነት የሚያረጋግጥ ደንብ አፀደቀ። ምክር ቤቱ የደንብ ማስከበር ጽሕፈት ቤትን እንደገና ለማቋቋም እና አደረጃጀቱን፣ ሥልጣንና ተግባራቱን ለማሻሻል በተዘጋጀ ረቂቅ ደንብ…

ፌድሪኮ ኪየዛ ሊቨርፑልን ለመቀላቀል ተስማማ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሊቨርፑል ጣሊያናዊውን የፊት መስመር አጥቂ ፌድሪኮኪየዛን ከጁቬንቲስ ለማስፈረም ተስማማ፡፡ በዝውውሩ ሊቨርፑል ለጣሊያኑ ክለብ በአጠቃላይ 13 ሚሊየን ዩሮ ይከፍላል ነው የተባለው፡፡ ዝውውሩ ሲጠናቀቅ ኪየዛ በመርሲሳይዱ ክለብ ለ4 ዓመታት…

አየር መንገዱ ከ28 ት/ቤቶች ለተወጣጡ ተማሪዎች ልዩ ስልጠና በመስጠት አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከሁሉም የኢትዮጵያ ክፍሎች ለተወጣጡ ተማሪዎች በሳይንስ፣ ቴክኖሎጂ፣ ምህንድስና እና ሒሳብ ትምህርቶች ልዩ ስልጠና በመስጠት አስመርቋል። ስልጠናው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከቦይንግ እና ቲንክ ያንግ ኩባንያ ጋር በመተባበር…

ጆሀን ሩፐርት የአፍሪካ ቁጥር አንድ ቱጃር ሆኑ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ደቡብ አፈሪካዊው ጆሀን ሩፐርት የሃብታቸውን መጠን ወደ 14 ነጥብ 3 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር በማሳደግ በአፍሪካ ቀዳሚው ቱጃር ለመሆን መብቃታቸው ተነገረ። የግዙፉ ቅንጡ ሰዓቶች አምራች ሲ ፋይናንሺየር ሪችሞንት ድርጅት ባለቤት የሆኑት የ74 ዓመቱ…

በአፋርና ሶማሌ ክልሎች አዋሳኝ አካባቢዎች ግጭቶችን በዘላቂነት የመፍታት ሂደት በተሳካ መልኩ ቀጥሏል – አቶ ብናልፍ አንዷለም

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር እና ሶማሌ ክልሎች አዋሳኝ አካባቢዎች ግጭቶችን በዘላቂነት የመፍታት ሂደት በተሳካ መልኩ መቀጠሉን የሰላም ሚኒስትር ብናልፍ አንዷለም ገለጹ። ባለፈው ሐምሌ ወር የአፋር ክልል ርዕሰ-መስተዳድር አወል አርባ እና የሶማሌ ክልል ርዕሰ-መስተዳድር…

ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ የአፍሪካ ልማት ባንክ የኢትዮጵያ ተወካይን አሰናበቱ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዲሪ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ የሥራ ጊዜያቸውን ያጠናቀቁትን የአፍሪካ ልማት ባንክ የኢትጵያ ተወካይ አብዱል ካማራን (ዶ/ር) አሰናብተዋል፡፡ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ÷ተወካዩ በ7 ዓመታት ቆይታቸው ለኢትዮጵያ ልማት ላበረከቱት ከፍተኛ ድጋፍ…

የኦሮሚያ ክልል ለ3 ሺህ 611 ታራሚዎች ይቅርታ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ለ3 ሺህ 611 ታራሚዎች ይቅርታ መደረጉን የክልሉ ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ ቢሮ አስታውቋል፡፡ የቢሮው ሃላፊ ጉዮ ዋሪዮ በሰጡት መግለጫ÷በይቅርታ ከተፈቱት ውስጥ 247ቱ ሴቶች መሆናቸውን ተናግረዋል፡፡ ይቅርታ የተደረገላቸው የሕግ…

በዘንድሮው የመኸር ወቅት 10 ሚሊየን ሄክታር መሬት በክላስተር ለምቷል – የግብርና ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዘንድሮው የመኸር ወቅት 10 ሚሊየን ሄክታር መሬት በክላስተር መልማቱን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት በግብርና ሚኒስቴር የሰብል ልማት መሪ ስራ አስፈጻሚ ኢሳያስ ለማ፥ በ2016/17 የመኸር…

ኢራን ከአሜሪካ ጋር በኒውክሌር ዙሪያ ለመደራደር በሯን ከፈተች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢራን ከአሜሪካ ጋር በኒውክሌር ዙሪያ ለመደራደር ዝግጁ መሆኗን አስታውቃለች፡፡ የኢራን ከፍተኛ መሪ አያቶላህ አሊ ካሜኒ በቴህራን የኒውክሌር ፕሮግራም ላይ ከአሜሪካ ጋር እንደገና ለመደራደር ለሀገሪቱ መንግስት "ምንም እንቅፋት የለም" ብለዋል።…