የሀገር ውስጥ ዜና ክልሉ የበቆሎ ምርጥ ዘር ፍላጎቱን በራሱ አቅም ለመሸፈን እየሠራ መሆኑን አስታወቀ Meseret Awoke Aug 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዚህ ዓመት የበቆሎ ምርጥ ዘር ፍላጎቱን ከ50 በመቶ በላይ በራሱ አቅም ለመሸፈን እየሠራ መሆኑን የሲዳማ ክልል እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ አስታወቀ፡፡ ላለፉት ዓመታት የሚያስፈልገው ምርጥ ዘር ከ70 በመቶ በላይ የሚሸፈነው በሌሎች ክልሎች…
የሀገር ውስጥ ዜና ኤሊያስ ድሪባ በዳኔ ከዚህ ቀደም በተለያዩ ከባድ ወንጀሎች ተከሶ “ዳዊት ድሪባ በዳኔ” በሚል ስም 3 ጊዜ የሞት ፍርድ የተፈረደበት ወንጀለኛ መሆኑን ፖሊስ… Melaku Gedif Aug 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአቪዬሽን ሕግ ጥሰት ወንጀል ተጠርጥረው በቁጥጥር ሥር ከዋሉት መካከል ኤሊያስ ድሪባ በዳኔ የተባለው ተጠርጣሪ ከዚህ ቀደም በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ ከባድ ወንጀሎች ተከሶ ዳዊት ድሪባ በዳኔ በሚል ስም ሦስት ጊዜ የሞት ፍርድ የተፈረደበት ደጋጋሚ…
ስፓርት በ5000 ሜትር የሴቶች የፍፃሜ ውድድር ኢትዮያውያን አትሌቶች አሸነፉ Melaku Gedif Aug 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ20 ዓመት በታች የሴቶች 5000 ሜትር የፍፃሜ ውድድር ኢትዮያውያን አትሌቶች አሸንፈዋል። አትሌት መዲና ኢሳ በ14:39:71 አንደኛ በመውጣት የዓለም ከ20 ዓመት በታች የ5000 ሜትር ውደድርን ክብረወሰን በመስበር የወርቅ ሜዳልያ አሸንፋለች።…
የሀገር ውስጥ ዜና አፍሪካ በቀጣናው ሰላምና መረጋጋትን ለማረጋገጥ ለምታደርገው ጥረት የአፍሪካ ልማት ኮንፈረንስ ድጋፉን እንዲቀጥል ተጠየቀ Feven Bishaw Aug 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አፍሪካ በቀጣናው ሰላምና መረጋጋትን ለማረጋገጥ ለምታደርገው ጥረት የአፍሪካ ልማት ኮንፈረንስ(ቲካድ ) ድጋፍ ማድረጉን እንዲቀጥል በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ጠየቁ፡፡ በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል በተፈጥሮ አደጋ ጉዳት የደረሰባቸው ወገኖችን ለመርዳት እየተሰራ ነው amele Demisew Aug 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በተፈጥሮ አደጋ ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች ሰብዓዊ እርዳታ ለማድረስ ተግባራዊ እንቅስቃሴ እየተደረገ መሆኑን የክልሉ አደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ፕሮግራሞች ማስተባበሪያ ኮሚሽን አስታወቀ። የማስተባበሪያው ኮሚሽነር ዲያቆን ተስፋው…
የሀገር ውስጥ ዜና የታጠቁ ኃይሎች ሰላማዊ መንገድ በመምረጥ በሀገራዊ ምክክሩ ላይ እንዲሳተፉ አስፈላጊው ድጋፍ ይደረጋል -ኮሚሽኑ Feven Bishaw Aug 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች የሚንቀሳቀሱ ታጣቂ ኃይሎች ሰላማዊ መንገድን በመምረጥ በምክክር ሂደቱ እንዲሳተፉ አስፈላጊውን ድጋፍ እንደሚደረግ የኢትዮጵያ አሀራዊ ምክክር ኮሚሽን አስታወቀ። ኮሚሽኑ ነገ በሲዳማ ክልል የሚጀመረውን አጀንዳ የማሰባሰብ…
የሀገር ውስጥ ዜና በማዕከልና ክልሎች ባሉ የወርቅ ግዥ ቅርንጫፎች በኩል የሚገዛውን ወርቅ በተመለከተ የተደረገ የዋጋ ማሻሻያ መመሪያ፡- Feven Bishaw Aug 27, 2024 0 በማዕከል እና ክልሎች ባሉ የወርቅ ግዥ ቅርንጫፎች በኩል የሚገዛውን ወርቅ በተመለከተ የተደረገ የዋጋ ማሻሻያ መመሪያ ቁጥር ከማዳ 2/2016 መግቢያ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በውጭ ምንዛሪ ግብይት ላይ ያደረገው ስርነቀል ማሻሻያ ለወርቅ አቅራቢዎች ዘላቂ ማበረታቻ እንደሚፈጥር በመታመኑ እና…
ዓለምአቀፋዊ ዜና አሜሪካ ከፌስቡክ ላይ የኮቪድ-19 የተወሰኑ ይዘቶች እንዲነሱ ግፊት አድርጋ ነበር ተባለ Meseret Awoke Aug 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፕሬዚዳንት ጆ ባይደን አሥተዳደር በ2021 የኮቪድ-19 የተወሰኑ ይዘቶች ከፌስቡክ እንዲወገዱ ለወራት በተደጋጋሚ ግፊት ማድረጉን የሜታ ኩባንያ መስራች ማርክ ዙከር በርግ አመላከቱ፡፡ ዙከር በርግ ለሀገሪቱ ምክር ቤት የፍትሕ ኮሚቴ በጻፉት ደብዳቤ÷…
ስፓርት ክርስቲያኖ ሮናልዶ አልናስር የመጨረሻ ክለቡ ሊሆን እንደሚችል ፍንጭ ሰጠ ዮሐንስ ደርበው Aug 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2016(ኤፍ ቢ ሲ) ክርስቲያኖ ሮናልዶ አሁን እየተጫወተበት ያለው የሳዑዲው አልናስር ክለብ የመጨረሻው ሊሆን እንደሚችል ከፖርቹጋል ቴሌቪዥን ጋር በነበረው ቆይታ ፍንጭ ሰጥቷል፡፡ የ39 ዓመቱ የእግር ኳስ ኮከብ ከማንቼስተር ዩናይትድ ቆይታ በኋላ በፈረንጆቹ 2023 ጥር…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተለያዩ አካባቢዎች በመሬት መንሸራተት አደጋ ለተጎዱ ወገኖች ሀዘናቸውን ገለጹ amele Demisew Aug 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2016(ኤፍ ቢ ሲ) ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች በተፈጠረው የመሬት መንሸራተት አደጋ ለተጎዱ ወገኖች ሀዘናቸውን ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ÷ በተለያዩ የሀገራችን አካባቢዎች በመሬት መንሸራተት ወገኖቻችን በመጎዳታቸው የተሰማኝን ኀዘን…