የሀገር ውስጥ ዜና የአውቶቡስ መስመሮችን የጣሱ ከ15 ሺህ በላይ አሽከርካሪዎች ተቀጥተዋል ተባለ Shambel Mihret Jul 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለአውቶቡስ ተብለው የተሰመሩ መስመሮችን ጥሰው የገቡና ደንብን የተላለፉ ከ15 ሺህ በላይ አሽከርካሪዎች እንዲቀጡ መደረጉን የአዲስ አበባ ከተማ ትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን ገለጸ፡፡ በባለስልጣኑ የትራፊክ ቁጥጥርና ኩነት አስተዳደር ዳይርክተር አቶ…
ስፓርት አንሄል ዲ ማሪያ ከአርጀንቲና ብሄራዊ ቡድን ራሱን አገለለ Mikias Ayele Jul 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አርጀቲናዊው የክንፍ መሥመር ተጫዋች አንሄል ዲ ማሪያ ከደቡብ አሜሪካ ሀገራት ዋንጫ (ኮፓ አሜሪካ) ድል ማግስት ከብሄራዊ ቡድን ራሱን ማግለሉን አስታውቋል፡፡ ባለፈው ህዳር ወር ከኮፓ አሜሪካ ውድድር ፍፃሜ በኋላ ከብሄራዊ ቡድኑ እንደሚለያይ አስታውቆ…
የሀገር ውስጥ ዜና ርዕሰ መሥተዳድር ሽመልስ አብዲሳ በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን በኩታ ገጠም እየለማ የሚገኝ የስንዴ ሰብልን ጎበኙ ዮሐንስ ደርበው Jul 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ሽመልስ አብዲሳን ጨምሮ የፌደራል እና የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን በኩታ ገጠም እየለማ የሚገኝን የስንዴ ሰብል ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝታቸውም በዞኑ ቀርሳ ማሊማ ወረዳ እየለማ ያለውን የስንዴ ሰብል…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ም/ቤት መደበኛ ጉባዔውን እያካሄደ ነው Feven Bishaw Jul 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 4ኛ ዓመት የስራ ዘመን 3ኛ መደበኛ ጉባዔውን ማካሄድ ጀምሯል፡፡ በጉባዔው የክልሉ ርዕሰ መስተዳድርጥላሁን ከበደ የክልሉን የ2016 በጀት አመት የስራ አፈጻጸም ሪፖርት አቅርበው ከም/ቤት…
ስፓርት አርጀንቲና የኮፓ አሜሪካን ዋንጫ ለ16ኛ ጊዜ አነሳች Melaku Gedif Jul 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አርጀንቲና በኮፓ አሜሪካ ዋንጫ የፍጻሜ ጨዋታ ኮሎምቢያን በማሸነፍ ለ16ኛ ጊዜ የዋንጫው ባለቤት ሆናለች፡፡ የሁለቱ ብሄራዊ ቡድኖች ጨዋታ በመደበኛ 90 ደቂቃ ያለ ግብ መጠናቀቁን ተከትሎ ወደ ተጨማሪ ሰዓት አምርቷል፡፡ በዚህም ላውታሮ ማርቲኔዝ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ7 ሚሊየን በላይ ዜጎች የዲጂታል መታወቂያ ለመውሰድ መመዝገባቸው ተገለጸ Melaku Gedif Jul 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እስካሁን ከ7 ሚሊየን በላይ ዜጎች የዲጂታል መታወቂያ ለመውሰድ መመዝገባቸውን የብሔራዊ መታወቂያ ፕሮጀክት ጽሕፈት ቤት አስታወቀ። የዲጅታል መታወቂያ አገልግሎት “አንድ ሰው አንድ ነው” የሚለውን መርሕ ይዞ የግለሰቦችን መረጃ በመሰብሰብ…
የሀገር ውስጥ ዜና በ3ኛ ዙር ወደሀገራቸው ለሚገቡ የ2ኛ ትውልድ ኢትዮጵያውያን የሚደረገው አቀባበል ተጀመረ ዮሐንስ ደርበው Jul 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሦስተኛ ዙር ወደሀገራቸው ለሚገቡ የሁለተኛ ትውልድ ኢትዮጵያውያን የሚደረገው አቀባበል መጀመሩ ተገለጸ፡፡ “Leave your Legacy, savor your holiday” የሚል ስያሜ በተሰጠው በዚህ በሶስተኛው ምዕራፍ ሁለተኛ ትውልድ ኢትዮጵያውያን…
ጤና ከግሎባል ፈንድ በተገኘ ድጋፍ ስኬታማ በሽታዎችን የመከላከል እና የመቆጣጠር ተግባራት ተከናውኗል ተባለ Mikias Ayele Jul 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከግሎባል ፈንድ በተገኘ 453 ሚልየን ዶላር የቲቢ፣ የኤች አይ ቪ፣ የወባ በሽታዎችን በመከላከልና በመቆጣጠር እንዲሁም የጤና ስርአትን በማጠናከር ረገድ አበረታች ውጤት መመዝገቡን ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በበሽታ መከላከል ዘርፍ የተገኙ ውጤቶችን…
የሀገር ውስጥ ዜና የጎርጎራ ኢኮ ሪዞርት ዘመን ተሻጋሪ የሀገር ሃብት መሆኑ ተገለጸ Mikias Ayele Jul 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጎርጎራ ኢኮ ሪዞርት ለቱሪዝም ዘርፉ ትልቅ ተስፋ የሰነቀ ዘመን ተሻጋሪ የሀገር ሃብት መሆኑን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ። የጎርጎራ ኢኮ ሪዞርት ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ኃላፊዎችና ሌሎች ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት…
የሀገር ውስጥ ዜና መቻል የሰራዊቱ የስነ-ልቦና ጥንካሬ መሠረት ሆኖ እንዲቀጥል የተጀመሩ ስራዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ -ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ Mikias Ayele Jul 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መቻል የስፖርት ክለብ የቀድሞ ታሪኩን አድሶ እና በውጤት ታጅቦ የሰራዊቱ የስነ-ልቦና ጥንካሬ መሠረት ሆኖ እንዲቀጥል የተጀመሩ ስራዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ…