Fana: At a Speed of Life!

የሩሲያ የመንገደኞች አውሮፕላን ተከሰከሰ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ የመንገደኞች አውሮፕላን በዋና ከተማው ሞስኮ አቅራቢያ በሚገኝ ደን ውስጥ መከስከሱ ተነገረ። ሱኮይ ሱፐርጄት 100 የተሰኘው አውሮፕላኑ የተከሰከሰው ጥገና ተደርጎለት መንገደኞችን ሳይጭን የሙከራ በረራ ሲያደረግ እንደነበር…

በበተያዘው መኸር ወደ 600 ሺህ ሄክታር መሬት በቦለቄ ዘር ሸፍነናል – አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በበተያዘው መኸር ወደ 600 ሺህ ሄክታር መሬት በቦለቄ ዘር ሸፍነናል ሲሉ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ። ርዕሰ መስተዳድሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ የክልሉ መንግስት…

የመጀመሪያ ዙር የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ሲሰጥ የቆየው የመጀመሪያ ዙር የ2016 ትምህርት ዘመን ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት መልቀቂያ የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ተጠናቀቀ። ከሐምሌ 3 እስከ 5 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ ለሶስት ተከታታይ ቀናት የተሰጠው…

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 135 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር ገቢ ማግኘቱን ገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በበጀት ዓመቱ 135 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር ገቢ ማግኘቱን አስታወቀ፡፡ የባንኩ ገቢ ካለፈው በጀት ዓመት ጋር ሲነፃፀር በ13 እድገት ማሳየቱ ነው የተገለፀው፡፡ በዚህም ከታክስ በፊት 25 ነጥብ 6 ቢሊየን ትርፍ በማግኘት…

የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ታሳታፊ ወጣቶች በአዳማ ከተማ የተለያዩ ተግባራትን አከናወኑ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2016 ዓ. ም የክረምት ወራት ወሰን ተሻጋሪ የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ተሳታፊ ወጣቶች በኦሮሚያ ክልል አዳማ ከተማ የችግኝ ተከላ፣ የደም ልገሳ እና የአረጋውያን እንክብካቤ ስራዎችን አካሄዱ። በጎነትና አብሮነት ለኢትዮጵያ ከፍታ በሚል መሪ ሀሳብ…

 የሲዳማ ክልል ከ23 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር በላይ በጀት አጸደቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል ምክር ቤት የክልሉን የ2017 ዕቅድ ማስፈፀሚያ በጀት 23 ቢሊየን 487 ሚሊየን 368 ሺሀሰ 808.51 ብር በማድረግ በሙሉ ድምጽ አፅድቋል፡፡ የክልሉ የበጀቱ ምንጭ ከክልሉ የውስጥ ገቢ፣ ከፌዴራል መንግስት ከሚሰጥ ድጎማ እና ከሌሎች…

 አቶ አህመድ ሽዴ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን ዋና ጸሐፊ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሽዴ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን ዋና ጸሐፊ ክላቨር ጋቴቴ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ውይይቱ ከፈረንጆቹ ሐምሌ 22 እስከ 26 ቀን 2024 ድረስ በአዲስ አበባ የሚካሄደውን 4ኛው የፋይናንስ ለልማት…

በክልሉ 60 ሺህ የሥራ ዕድል ለመፍጠር ታቅዷል – አቶ ደስታ ሌዳሞ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ክልል በ2017 በጀት ዓመት 60 ሺህ የሥራ እድል ለመፍጠር መታቀዱን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ ገለፁ፡፡ ርዕሰ መስተዳደሩ በክልሉ 6ኛ ዙር 3ኛ የሥራ ዘመን 7ኛ መደበኛ ጉባኤ ላይ የ2017 በጀት አመት እቅድን አቅርበው ውይይት…

ጄኔራል አበባው ታደሰ የሠራዊቱን ኑሮ ለማሻሻል በትኩረት እየተሰራ መሆኑን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሠራዊቱን ኑሮ በሁለንተናዊ መልኩ የተሻለ ለማድረግ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የኢፌዴሪ ጦር ሃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጄኔራል አበባው ታደሰ ገለጹ፡፡ ጄኔራል አበባው በምስራቅ ኢትዮጵያ ክፍል ተሰማርቶ ሀገራዊ ግዳጁን እየፈፀመ ለሚገኘው…

የሶስቱ አናብስት አሰልጣኝ ጋሬዝ ሳውዝጌት ቡድናቸው በጥንቃቄ እንዲጫዎት አስጠነቀቁ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ጋሬዝ ሳውዝጌት እሁድ በሚከናወነው የአውሮፓ ዋንጫ ፍፃሜ ጨዋታ ቡድናቸው በጥንቃቄ እንዲጨዋት አስጠንቅቀዋል፡፡ አስደናቂውን የሉዊስ ዴ ላ ፉዌንቴ ቡድን በእለተ ሰንበት የሚገጥሙት የ53 ዓመቱ አሰልጣኝ÷ ቡድናቸው…