Fana: At a Speed of Life!

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) በቀድሞ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ላይ በተቃጣው ጥቃት ማዘናቸውን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ላይ በተቃጣው ጥቃት በእጅጉ ማዘናቸውን ገልጸዋል፡፡ ጠቅላይ ሚነስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት+ የቀድሞ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከጉዳታቸው…

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጀት 37 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር እንዲሆን ተወሰነ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መስተዳድር ም/ቤት የክልሉ መንግሥት የ2017 ዓ.ም በጀት 37 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር እንዲሆን ውሳኔ አሳልፏል፡፡ ምክር ቤቱ በዛሬው ዕለት ባካሄደው 14ኛ መደበኛ ስብሰባ የክልሉ መንግስት የ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የበጀት…

የብልጽግና ፓርቲ የ2016 በጀት ዓመት የእቅድ አፈጻጸም ግምገማ መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ በዋና ጽ/ቤት እና በቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች በ2016 በጀት ዓመት የተከናወኑ የፓርቲ ስራዎች የእቅድ አፈጻጸም ግምገማ መድረክ እየተካሄደ ነው፡፡ በመድረኩ በም/ጠ/ሚ ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ሃላፊና…

እንቅስቃሴያችን የእርስ በርስ ትስስርና አንድነትን የሚያፀና ተግባር ነው – በጎ ፈቃደኞች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የበጎ ፍቃድ ስራ ላይ መሳተፋቸው የእርስ በእርስ ትስስርና አንድነትን በማፅናት የበጎ ፍቃድ ስራ እንዲያብብ እያገዘ መሆኑን ወሰን ተሻጋሪ የበጎ ፈቃድ ስራ ተሳታፊ ወጣቶች ተናገሩ። ከመላው ኢትዮጵያ የተወጣጡ የወሰን ተሻጋሪ ወጣት የበጎ ፍቃደኞች…

በክልሉ የሠላም ጥሪን ተቀብለው የተሐድሶ ስልጠና ያጠናቀቁ ወጣቶች ተመረቁ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የሠላም ጥሪን ተቀብለው የተሐድሶ ስልጠና ያጠናቀቁ ወጣቶች ምረቃ ሥነ-ሥርዓት ተካሂዷል፡፡ በሥነ-ሥርዓቱ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን፣ የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ጌታሁን አብዲሳ፣ የክልሉ…

በአርባ ምንጭ ከተማ የጎዳና ላይ ሩጫ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአርባ ምንጭ ከተማ "ስቴይ ግሪን አርባ ምንጭ" በሚል መሪ ሃሳብ የጎዳና ላይ ሩጫ ተካሄደ፡፡ ሩጫው በተለያዩ የዕድሜ ደረጃዎች እየተካሄደ ሲሆን÷ 800 ሜትር የህፃናት ውድድር አስቀድሞ ተካሂዷል። መነሻውንና መድረሻውን አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ…

በክልሎችና በድሬዳዋ የአጀንዳ ልየታ የምክክር ምዕራፍ ለመጀመር ዝግጅት ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዳዋ እና በክልሎች የአጀንዳ ልየታ የምክክር ምዕራፍ ለመጀመር ዝግጅት መጠናቀቁን የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን አስታወቀ። በኢትዮጵያ እየተንከባለሉ የመጡ ሀገራዊ ችግሮችን በዘላቂነት ለመፍታት የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን በአዋጅ…

የአውሮፓ ዋንጫ የፍጻሜ ጨዋታ ዛሬ ምሽት ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአውሮፓ ዋንጫ የፍጻሜ ጨዋታ ስፔን እና እንግሊዝ ዛሬ ምሽት የሚያደርጉት ጨዋታ በጉጉት ይጠበቃል፡፡ በጀርመን አስተናጋጅነት ከሰኔ 7 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ ሲካሄድ የቆየው 17ኛው የአውሮፓ ዋንጫ ፍጻሜ ሥነ- ሥርዓት በዛሬው ዕለት ይካሄዳል፡፡…

የሲዳማ ክልል ምክር ቤት ስልጣኑን ያለአግባብ የተጠቀመ የፍርድ ቤት ፕሬዚዳንትና ዳኛን ከሥራ አሰናበተ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል ምክር ቤት ስልጣኑን ያለአግባብ የተጠቀመ አንድ የፍርድ ቤት ፕሬዚዳንትና ዳኛን ከሥራ አሰናብቷል። የአለታ ወንዶ ከተማ መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት እና ዳኛ በሁለት ተመሳሳይ ጉዳዮች ተጠርጥረው በተደረገ የማጣራት ስራ ወንጀለኛ…

የጎርጎራ ፕሮጀክት ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የሚገኘው እና የገበታ ለሀገር አካል የሆነው የጎርጎራ ፕሮጀክት በዛሬው እለት ተመርቋል፡፡ በምረቃ ስነ-ስርዓቱ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፣ ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው፣ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፣…