Fana: At a Speed of Life!

በትራምፕ የፌስቡክና ኢንስታግራም ገጽ ላይ ተጥሎ የነበረው ገደብ ተነሳ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቀድሞ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት እና የአሁኑ እጩ ተወዳዳሪ ዶናልድ ትራምፕ የፌስቡክና ኢንስታግራም ገጽ ላይ ተጥሎ የነበረው ገደብ መነሳቱ ተነገረ። ሜታ ኩባንያ በትራምፕ የፌስቡክ እና የኢንስታግራም ገጾች ላይ ጥሎት የነበረውን ገደብ ያነሳው ትራምፕ…

የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ሙሳ ፋኪ ማህማት የኢትዮጵያ አየር መንገድን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ሙሳ ፋኪ ማህማት የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቅጥር ግቢና የስራ ክፍሎችን ጎብኝቷል፡፡ አየር መንገዱ በዛሬው ዕለት የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ሙሳ ፋኪ ማህማትን ተቀብሎ በክብር ማስተናገዱን ገልጿል፡፡…

ሊዊስ ናኒና ኑዋንኩ ካኑ ለኢትዮጵያ እግር ኳስ ዕድገት ድጋፍ ለማድረግ ዝግጁነታቸውን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፖርቹጋላዊው የቀድሞ እግር ኳስ ተጫዋች ሊዊስ ናኒ እና ናይጄሪያዊው የቀድሞ እግር ኳስ ተጫዋች ኑዋንኩ ካኑ በኢትዮጵያ ወጣት እግር ኳስ ተጫዋቾች ስኬታማ እንዲሆኑ አስፈላጊውን ድጋፍ እናደርጋለን አሉ። ዛሬ ማለዳ ላይ አዲስ አበባ የገቡት የቀድሞ…

በሲዳማ ክልል ከ800 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገበት የስፖንጅ ፋብሪካ ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ ከ800 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ ተደርጎበት በሐዋሳ ከተማ የተገነባውን ታቦር ፎም የስፖንጅ ፋብሪካ መርቀው ከፍተዋል። ርዕሰ መስተዳድሩ በወቅቱ÷ በንሳ ዳዬ ቡና ላኪ ድርጅት በይርጋለም ኢንዱስትሪ እያደረገ…

የሐዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ ወቅታዊ የምርት ሂደት አበረታች መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ ወቅታዊ የምርት ሂደትና አጠቃላይ እንቅስቃሴ አበረታች መሆኑን የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ ፍሰሀ ይታገሱ (ዶ/ር) ገለፁ። ዋና ስራ አስፈፃሚው የሐዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክን ወቅታዊ የስራ…

ከውጭ ሀገራት ከ6 ቢሊየን ዶላር በላይ ገንዘብ ተልኳል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተጠናቀቀው የ2016 በጀት ዓመት ከውጭ ሀገራት ከ6 ቢሊየን ዶላር በላይ ገንዘብ ወደ ሀገር ቤት መላኩን የኢትዮጵያ ዳያስፖራ አገልግሎት ገለጸ። የተቋሙ ምክትል ዋና ዳይሬክተር በላይነህ አጥላው እንደገለጹት÷ ባለፉት አምስት…

ዩኒቨርሲቲዎች የሁለተኛ ዙር የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ተፈታኞችን መቀበል ጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዩኒቨርሲቲዎች የ2016 ትምህርት ዘመን የተፈጥሮ ሳይንስ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ተፈታኝ ተማሪዎችን መቀበል ጀምረዋል፡፡ በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ በሁለት ዙር የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ብሔራዊ ፈተና እንዲወስዱ 26 ሺህ 973 ተፈታኝ…

በሴቶች ላይ የሚደርሱ ጥቃቶችና ጎጂ ልማዳዊ ድርጊቶችን ለማስወገድ በትኩረት እንደሚሰራ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)በሴቶች ላይ የሚደርሱ ጥቃቶችና ጎጂ ልማዳዊ ድርጊቶችን ለማስወገድ በትኩረት እንደሚሰራ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ( ዶ/ር) ተናገሩ። ሚኒስትሯ ይህንን የተናገሩት ያለ እድሜ ጋብቻና የሴት ልጅ ግርዛትን ለማስወገድ የተቋቋመውን…

አቶ ሽመልስ አብዲሳ በሰሜን ሸዋ ዞን የተለያዩ የልማት ስራዎችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርእሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ በሰሜን ሸዋ ዞን ደብረ ሊባኖስ ወረዳ የተለያዩ የልማት ስራዎችን ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝቱ ከርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ በተጨማሪ የግብርና ሚኒስትሩ ግርማ አመንቴ(ዶ/ር) ፣የንግድ…

ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በድሬዳዋ ከተማ የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር አከናወኑ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ በድሬዳዋ ምስራቅ ዕዝ ጀረጃ ሶስት ሪፈራል ሆስፒታል የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር አከናውነዋል፡፡ ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላና ከፍተኛ አመራሮቹ ከችግኝ ተከላ በተጨማሪ…