የሀገር ውስጥ ዜና የባለልዩ ቡና ጣዕም ቅምሻ ውድድር ተካሄደ Shambel Mihret Jul 11, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 4ኛው የባለልዩ ቡና ጣዕም ቅምሻ ውድድር በአዲስ አበባ ተካሂዷል፡፡ የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለሥልጣን ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡና ማኅበርና ከአሊያንስ ፎር ኮፊ ኤክሰለንስ ጋር በመተባባር ውድድሩን እንዳዘጋጀው ተገልጿል፡፡ በውድድሩ እያንዳንዳቸው…
ስፓርት የ2024 የፓሪስ ኦሎምፒክን አስመልክቶ የገቢ ማሰባሰቢያ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው Shambel Mihret Jul 11, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ የ2024 የፓሪስ ኦሎምፒክን አስመልክቶ ያዘጋጀው የገቢ ማሰባሰቢያ እና የሽኝት መርሃ ግብር እየተካሄደ ነው። በመርሃ ግብሩ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ፣የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አምባሳደር ታዬ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአፈ-ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር የተመራ ልዑክ ሩሲያ ገባ Shambel Mihret Jul 11, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር የተመራ ልዑክ ሩሲያ ገብቷል፡፡ ልዑኩ ለብሪክስ አባል ሀገራት በሴንት ፒተርስበርግ ከተማ በተዘጋጀው ፓርላሜንታዊ ዓመታዊ ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ ነው ሩሲያ የገባው፡፡ ጉባዔው ሐምሌ 4 እና 5 ቀን…
የሀገር ውስጥ ዜና የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎችን በመስረቅ ወንጀል የተጠረጠሩ 18 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ Feven Bishaw Jul 11, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ከ7 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያላቸው የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎችን በመስረቅ እና በመሸሸግ ወንጀል የተጠረጠሩ 18 ግለሰቦች ከነንብረቱ በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ የወንጀል ድርጊቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከንቲባ አዳነች አቤቤ በቦሌ የኮሪደር ልማት ሥራ አፈፃፀም ክትትልና ድጋፍ እያደረጉ ያሉ አካላትን አመሰገኑ Shambel Mihret Jul 11, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በቦሌ የኮሪደር ልማት ሥራ አፈፃፀም ክትትል እና ድጋፍ እያደረጉ ያሉ አካላትን አመስግነዋል። ከንቲባ አዳነች አቤቤ÷የኮሪደር ልማት ሥራ የእያንዳንዱ ቀን እና ምሽት ሥራ እየተገመገመ የሚከናወን…
የሀገር ውስጥ ዜና ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት የብሪክስ ዓለም አቀፍ ትስስር ቴሌቪዥን ጣቢያ አባል ሆኖ እንዲሰራ ተመረጠ Melaku Gedif Jul 11, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት የቲቪ ብሪክስ ኢንተርናሽናል ሚዲያ ኔትዎርክ አባል ሆኖ መስራት የሚያስችለውን የመግባቢያ ስምምት ዛሬ ተፈራርሟል። ስምምነቱን የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ አድማሱ ዳምጠው እና የቲቪ ብሪክስ…
የሀገር ውስጥ ዜና የዩጋንዳው ኪታራ እግር ኳስ ቡድን አዲስ አበባ ገባ Feven Bishaw Jul 11, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዩጋንዳው ኪታራ እግር ኳስ ቡድን አዲስ አበባ ገብቷል። ቡድኑ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊየ ሲደርስ የመቻል ስፖርት ክለብ ቦርድ ሰብሳቢ ሰይፈ ጌታሁን (ዶ/ር)፣ የመቻል ስፖርት ክለብ ቴክኒካል ዳይሬክተር ኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱ እና…
ስፓርት የካፍ ክለቦች ውድድር የምድብ ድልድል ይፋ ሆነ Mikias Ayele Jul 11, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2024/25 የውድድር ዘመን የካፍ ክለቦች ውድድር የምድብ ድልደል ይፋ ተደርጓል፡፡ በዚህም መሰረት በቻምፒየንስ ሊግ የሚሳተፈው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከዩጋንዳው ቪላ ጋር ሲመደብ በኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የሚሳተፈው ኢትዮጵያ ቡና ደግሞ ከኬንያው ኬንያ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ጥላሁን ከበደ በወላይታ ሶዶ ከተማ የልማት ስራዎችን ጎበኙ Amele Demsew Jul 11, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ በወላይታ ሶዶ ከተማ የልማት ስራዎችን ጎብኝተዋል፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በጉብኝታቸውም የኢትዮ-ችክን የእንቁላል ማምረቻ ማዕከልን ተመልክተዋል፡፡ ኢትዮ-ችክን በክልሉ በዓመት 7ነጥብ 7 ሚሊየን…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የኬንያ ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ ካቢኔያቸውን በተኑ Mikias Ayele Jul 11, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኬንያው ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ ከሁለት ባለስልጣናት ውጪ ካቢኔያቸው መበተኑን አስታውቀዋል፡፡ ውሳኔው የተለያዩ የግብር ጭማሪዎችን በያዘው የፋይናንስ ረቂቅ ሕግ ላይ የተከሰተውን ሕዝባዊ አመጽ ተከትሎ የተወሰነ መሆኑ ነው የተገለጸው፡፡ በዚህ…