የሀገር ውስጥ ዜና የመከላከያ ሰራዊት አሰራር በዘመናዊ ቴክኖሎጂ እንዲታገዝ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ amele Demisew Aug 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ ሰራዊት የአሰራር ሥርዓት በዘመናዊ ቴክኖሎጂ የተደገፈ እንዲሆን እየተሰራ መሆኑን የጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ገለጹ፡፡ ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በመገናኛና ኢንፎርሜሽን ዋና መምሪያ በልጽጎ ሥራ ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኤጀንሲው ከኢትዮጵያ ጋር መሥራት እንደሚፈልግ አስታወቀ Mikias Ayele Aug 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ሕብረት ልማት ኤጀንሲ ከኢትዮጵያ ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ላይ በትብብር መሥራት እንደሚፈልግ አስታወቀ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አፅቀ ሥላሴ ከአፍሪካ ሕብረት ልማት ኤጀንሲና የአፍሪካ ልማት አጋርነት ዋና ሥራ አስፈፃሚ ናርዶስ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ አረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ስኬት ተጨማሪ ድጋፎችን እንድናደርግ አነሳስቶናል – የዴንማርክ ኤምባሲ Mikias Ayele Aug 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ስኬት ተጨማሪ ድጋፎችን እንድናደርግ አነሳስቶናል ሲል በኢትዮጵያ የዴንማርክ ኤምባሲ ገለጸ፡፡ በኢትዮጵያ የዴንማርክ ኤምባሲ የአየር ንብረት እና የንግድ ጉዳዮች አማካሪ ሮዝ ማሬ አርቪድ ላርሰን÷በዛሬው የአንድ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከማለዳው 12 ሠዓት ጀምሮ እስከ አሁን 402 ሚሊየን ችግኞች ተተከሉ ዮሐንስ ደርበው Aug 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እየተካሄደ ባለው በአንድ ጀምበር 600 ሚሊየን ችግኞችን የመትከል መርሐ-ግብር እስከ አሁን ድረስ 402 ሚሊየን ችግኝ መተከሉ ተገለጸ፡፡ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴዔታ ሰላማዊት ካሳ እንዳሉት÷ እየተካሄደ ባለው የችግኝ ተከላ…
የሀገር ውስጥ ዜና የዓለም ጤና ድርጅት 8 ነጥብ 2 ሜትሪክ ቶን የሕክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ Tamrat Bishaw Aug 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ጤና ድርጅት በትግራይ ክልል ለድንገተኛ ሕክምና አገልግሎት የሚውል 8 ነጥብ 2 ሜትሪክ ቶን የሕክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ፡፡ ድጋፉ በሽረና አካባቢው ለሚንቀሳቀሱ ሥድስት አጋር አገልግሎት ሰጭ የጤና ቡድኖች መከፋፈሉ ተገልጿል፡፡ ይህም…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የሕንዱ ጠቅላይ ሚኒስትር ሩሲያና ዩክሬንን ለማሸማገል ኪዬቭ ገቡ Tamrat Bishaw Aug 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕንዱ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ከሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር ከመከሩ ከሣምንት በኋላ ከዩክሬን ፕሬዚዳንት ጋር ለመወያየት ኪዬቭ ገብተዋል፡፡ በዩክሬን እና ሩሲያ መካከል ያለው ጦርነት እንዲቆምና ሰላም እንዲሰፍን ሕንድ ጥሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና የዛሬን ችግር ሳይሆን የነገን ፍሬ አሻግረን በማየት ለመጪው ዘመን ብሩህነት በጋራ መስራት አለብን- ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) amele Demisew Aug 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የዛሬን ችግር ሳይሆን የነገን ፍሬ አሻግረን በማየት ለመጪው ዘመን ብሩህነት በጋራ መስራት አለብን ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ ከተማ በአንድ ጀምበር…
የሀገር ውስጥ ዜና በጎፋ ዞን ለተጎዱ ወገኖችና ለአቅመ ደካማ ቤተሰብ ተማሪዎች ከ13 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ ተደረገ ዮሐንስ ደርበው Aug 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማቱ በጎፋ ዞን በመሬት መንሸራተት አደጋ ለተጎዱ ወገኖች፣ ለአቅመ ደካማ ቤተሰብ ተማሪዎች እና ለቤት ዕድሳት የሚውል ከ13 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረጉ፡፡ ድጋፉን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር…
የሀገር ውስጥ ዜና በአንድ ጀምበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር እስካሁን 234 ሚሊየን ችግኝ መተከሉ ተገለጸ Melaku Gedif Aug 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬው የአንድ ጀምበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ- ግብር እስካሁን 234 ሚሊየን ችግኝ መተከሉን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ። በአረንጓዴ አሻራ የአንድ ጀምበር 600 ሚሊየን ችግኞችን የመትከል መርሐ ግብር በሁሉም የኢትዮጵያ ክፍሎች…
የሀገር ውስጥ ዜና ዘላቂ ልማት ለማረጋገጥ ለተፈጥሮ ሀብት ትኩረት መስጠት ይገባል- አቶ ጌታቸው ረዳ ዮሐንስ ደርበው Aug 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል ዘላቂ ልማት ለማረጋገጥ ለተፈጥሮ ሀብት ዘርፍ ትኩረት በመስጠት መሥራት እንደሚገባ የክልሉ ጊዜያዊ አሥተዳደር ርዕሰ መሥተዳድር ጌታቸው ረዳ አስገነዘቡ፡፡ በየደረጃው የሚገኙ የክልሉ አመራሮች፣ የሐይማኖት አባቶችና የተለያየዩ…