የሀገር ውስጥ ዜና የሀረሪ ክልል የ2017 በጀት ከ5 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በላይ ሆኖ ፀደቀ Tamrat Bishaw Jul 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀረሪ ክልል ምክር ቤት ባካሄደው 6ዙር 3ኛ አመት 6ኛ መደበኛ ጉባኤ የክልሉ መንግሥት የ2017 በጀት ከ5 ቢሊየን 203 ሚሊየን ብር በላይ አጽድቋል። የክልሉ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ ኃላፊ አቶ መሀመድ ያህያ ከተያዘው በጀት 56 በመቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና የተለያዩ ማህበራዊ ችግሮችን በራስ አቅም መፍታት እንዲቻል ቡሳ ጎኖፋ መሰረት እየጣለ ነው – አቶ አወሉ አብዲ Tamrat Bishaw Jul 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ክልሉ ድርቅን ጨምሮ የተለያዩ ማህበራዊ ችግሮችን በራስ አቅም መፍታት እንዲቻል ቡሳ ጎኖፋ የመረዳዳት ሥርዓት መሰረት እየጣለ ነው ሲሉ የኦሮሚያ ክልል ምክትል ርእሰ መስተዳድር አወሉ አብዲ ገለፁ። የኦሮሚያ ቡሳ ጎኖፋ ጉባዔ የጨፌ ኦሮሚያ አፈ…
የሀገር ውስጥ ዜና መከላከያ ሚኒስቴር በመሬት መንሸራተት ለተጎዱ ወገኖች ድጋፍ አደረገ Tamrat Bishaw Jul 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መከላከያ ሚኒስቴር በጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ በደረሰው የመሬት መንሸራተት ለተጎዱ ወገኖች ከ6 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የዕለት ደራሽ ምግብና ቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል። ድጋፉን በስፍራው በመገኘት ያስረከቡት የመከላከያ…
ቢዝነስ በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ከ512 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡ ተገለፀ Feven Bishaw Jul 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2016 ዓ.ም በጀት ዓመት 529 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር ለመሰብሰብ ታቅዶ 512 ነጥብ 82 ቢሊየን ብር መሰብሰቡን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ በ2016 በጀት ዓመት የዕቅድ አፈጻጸም እና በ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ ዙሪያ በአርባምንጭ…
የሀገር ውስጥ ዜና የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ዘርፉ ለሀገር ምጣኔ ሀብታዊ እንቅስቃሴ ትልቁን ድርሻ እየተወጣ ነው- ዓለሙ ስሜ(ዶ/ር) Tamrat Bishaw Jul 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ዘርፉ ለሀገር ምጣኔ ሀብታዊ እንቅስቃሴ ትልቁን ድርሻ እየተወጣ ነው ሲሉ የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክ ሚኒስትሩ ዓለሙ ስሜ(ዶ/ር) ተናገሩ፡፡ "የዜጎችን ክብርና ደሕንነት ያረጋገጠ ጉዞ" በሚል መሪ ሀሳብ በትራንስፖርት እና…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ከፍተኛ አመራሮች ከደቡብ ሱዳን ሪፐብሊክ የመከላከያ አመራሮች ጋር ተወያዩ Feven Bishaw Jul 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ከፍተኛ አመራሮች ከደቡብ ሱዳን ሪፐብሊክ የመከላከያ አመራሮች ጋር ተወያይተዋል። ከፍተኛ ወታደራዊ አመራሮቹ በሁለትዮሽ እና ቀጣናዊ ጉዳዮች እንዲሁም የጋራ ደህንነትን ማስጠበቅ በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ መወያየታቸውን…
የሀገር ውስጥ ዜና የዳያስፖራ አባላት በልማትና ኢንቨስትመንት የሚያደርጉት ተሳትፎ እየጨመረ ነው – ከንቲባ ከድር ጁሃር Tamrat Bishaw Jul 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገራዊ ለውጡን ተከትሎ የዳያስፖራ ማህበረሰብ አባላት በማህበራዊ ልማትና በኢንቨስትመንት ስራዎች ላይ የሚያደርጉት ተሳትፎ እየጨመረ መምጣቱን የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ከድር ጁሃር አስታወቁ። በውጭና በሀገር ውስጥ የሚኖሩ የድሬዳዋ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኬንያ ፕሬዚዳንት በመሬት መንሸራተት ሕይወታቸውን ላጡ ወገኖች የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ Mikias Ayele Jul 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኬንያ ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ በተከሰተ የመሬት መንሸራተት አደጋ ሕይወታቸውን ላጡ ሰዎች የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ፡፡ ፕሬዚዳንቱ ባስተላለፉት ሐዘን መግለጫ መልዕክት÷…
የሀገር ውስጥ ዜና የኮይሻ ጊቤ 4 የኃይል ማመንጫ ግድብ ትርጉም ያለው እድገት አሳይቷል- ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) Mikias Ayele Jul 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮይሻ ጊቤ 4 የኃይል ማመንጫ ግድብ ከስድስት ወራት በፊት ከነበረው ግምገማችን በኋላ ትርጉም ያለው እድገት አሳይቷል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ ለ14ኛ ጊዜ በፕሮጀክቱ ሥፍራ ተገኝተው የሥራ…
የዜና ቪዲዮዎች የትርክት ዕዳና በረከት – ዳንኤል ክብረት (ክፍል -1) Amare Asrat Jul 27, 2024 0 https://www.youtube.com/watch?v=_VlSXX8dU4U