የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና አንጎላ ሁለት ስምምነቶችን ተፈራረሙ Shambel Mihret Feb 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና አንጎላ በዛሬው ዕለት ሁለት የመግባቢያ ስምምነቶችን ተፈራርመዋል፡፡ ስምምነቱን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አፅቀሥላሴ እና የአንጎላ አቻቸው ቴቴ አንቶኒዮ ተፈራርመዋል፡፡ በዚህም ሚኒስትሮቹ አጠቃላይ የትብብር ስምምነት…
የሀገር ውስጥ ዜና በወልቂጤና ሆሳዕና ከተሞች ህዝባዊ ውይይት ተካሄደ Amele Demsew Feb 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ወልቂጤ እና ሆሳዕና ከተሞች ህዝባዊ የውይይት መድረክ ተካሄደ ፡፡ መድረኩ “ህብረብሔራዊ ወንድማማችነት እና እህትማማችነት ለዘላቂ ሠላምና ሁለንተናዊ ብልፅግና" በሚል መሪ ሀሳብ ነው ተካሂዷል። የውይይት መድረኩ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል በዘንድሮ የበልግ ወቅት ከ230 ሺህ ሄክታር በላይ ማሳ በዘር ይሸፈናል ተባለ Tamrat Bishaw Feb 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ በዘንድሮ የበልግ ወቅት ከ230 ሺህ ሄክታር በላይ ማሳ በዘር እንደሚሸፈን ገለጸ፡፡ በቢሮው የሰብል ልማት ዘርፍ ዳይሬክተር አቶ አግደው ሞላ÷ በሰሜንና ደቡብ ወሎ ዞኖች በዘንድሮ የበልግ ዘመን…
የሀገር ውስጥ ዜና በአሶሳ ከተማ ሕዝባዊ ውይይት ተካሄደ Melaku Gedif Feb 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ ከተማ ሕዝባዊ የውይይት መድረክ ተካሄደ፡፡ መድረኩ “ሕብረ ብሔራዊ ወንድማማችነትና እህትማማችነት ለዘላቂ ሰላምና ሁለንተናዊ ብልጽግና” በሚል መሪ ሃሳብ ነው የተካሄደው፡፡ በመድረኩ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል ከ2 ነጥብ 4 ሚሊየን በላይ ዜጎች የዕለት ድጋፍ እንደሚፈልጉ ተገለጸ Feven Bishaw Feb 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ከ2 ሚሊየን 400 ሺህ በላይ የዕለት ድጋፍ የሚሹ አርሶ አደሮችና ተፈናቃዮች መኖራቸውን የክልሉ አደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ማስተባበሪያ ኮሚሽን ገለጸ። በ2015/16 የመኸር እርሻቸው የወደመባቸው የዕለት ድጋፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና በዲላ፣ ወላይታ ሶዶና አርባምንጭ ከተሞች ህዝባዊ ውይይት ተካሄደ Meseret Awoke Feb 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ዲላ፣ ወላይታ ሶዶና አርባንጭ ከተሞች ከፍተኛ የመንግስት ኃላፊዎች በተገኙበት ህዝባዊ ውይይት ተካሂዷል፡፡ መድረኩ “ሕብረ ብሔራዊ ወንድማማችነትና እህትማማችነት ለዘላቂ ሰላምና ሁለንተናዊ ብልጽግና” በሚል መሪ ሃሳብ ነው…
የሀገር ውስጥ ዜና በአፋር ክልል ከተሞች ህዝባዊ ውይይት ተካሄደ Tamrat Bishaw Feb 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) “ህብረ ብሔራዊ ወንድማማችነትና እህትማማችነት ለዘላቂ ሰላምና ሁለንተናዊ ብልጽግና” በሚል መሪ ቃል የሚካሄደው ህዝባዊ ውይይት በዛሬው ዕለት በአፋር ክልል ሰመራ-ሎጊያ እና አሳዒታ ከተሞች ተካሄደ። በክልሉ ሰመራ ከተማ የሚካሄደውን የውይይት መድረክ…
የሀገር ውስጥ ዜና በቦንጋና በሚዛን አማን ከተሞች ሕዝባዊ ውይይት ተካሄደ Melaku Gedif Feb 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በቦንጋ እና በሚዛን አማን ከተሞች ሕዝባዊ ውይይት ተካሂዷል፡፡ መድረኩ “ሕብረ ብሔራዊ ወንድማማችነትና እህትማማችነት ለዘላቂ ሰላምና ሁለንተናዊ ብልጽግና” በሚል መሪ ሃሳብ ነው የተካሄደው፡፡ በቦንጋ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጃይካ የብሄራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ተልዕኮዎች እንዲሳኩ ድጋፍ እንደሚያደርግ ገለጸ Melaku Gedif Feb 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጃፓን ዓለም ዓቀፍ ትብብር ኤጀንሲ (ጃይካ) የብሄራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ተልዕኮዎች እንዲሳኩ ድጋፍ እንደሚያደርግ አስታውቋል፡፡ የጃይካ የኢትዮጵያ ጽ/ቤት ዋና ተጠሪ ከንሱኬ ኦሺማ ከብሄራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ኮሚሽነር አምባሳደር ተሾመ ቶጋ ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና በሲዳማ ክልል ህዝባዊ ውይይት ተካሄደ Shambel Mihret Feb 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ክልል ህዝባዊ ውይይት የተለያዩ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች በተገኙበት ተካሂዷል፡፡ በሐዋሳ ከተማ በተካሄደው ውይይት የገንዘብ ሚኒስትሩ አሕመድ ሺዴ፣የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር፣…