Fana: At a Speed of Life!

ብሪክስ በፈረንጆቹ 2028 ቡድን ሰባት ሀገራትን በኢኮኖሚ ይበልጣል ተባለ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሪክስ አባል ሀገራት በሚቀጥሉት አራት ዓመታት ውስጥ ከቡድን ሰባት አባል ሀገራት በጠቅላላ የሀገር ውስጥ ምርት ድርሻ ብልጫ እንደሚኖራቸው የብሪክስ ልማት ባንክ ኃላፊ ዲልማ ሩሴፍ ገለጹ።   በዱባይ በተካሄደው የዓለም መንግስታት…

ዓለም አቀፍ የምልክት ቋንቋ ጉባዔ በቀጣዩ ዓመት በኢትዮጵያ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 15ኛው ዓለም አቀፍ የምልክት ቋንቋ ጉባዔ በ2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ እንደሚካሄድ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴሩ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር በቀጣዩ ዓመት ዓለም አቀፍ የምልክት ቋንቋ ጉባዔን ለመጀመሪያ ጊዜ…

አምባሳደር ታዬ ከቱኒዚያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ ከቱኒዚያ አቻቸው ናቢል አሚር ጋር በሁለትዮሽ እና ቀጣናዊ ጉዳዮች ላይ መክረዋል፡፡ ሚኒስትርቹ እየተካሄደ ካለው 44ኛው የአፍሪካ ሕብረት የአስፈጻሚዎች ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባ ጎን ለጎን ነው…

የቀድሞ የአ/አ ከተማ ከንቲባ የፕሮቶኮል ዳይሬክተር እነ ኤልቤቴል ከ44 ሚሊየን ብር በላይ ግለሰቦችን በማታለል ከባድ የሙስና ክስ ቀረበባቸው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞ የአ/አ ከተማ ከንቲባ የፕሮቶኮል ዳይሬክተር እነ ኤልቤቴል ከ44 ሚሊየን ብር በላይ ግለሰቦችን በማታለል ከባድ የሙስና ክስ ቀረበባቸው። ክስ ከተመሰረተባቸው 12 ተከሳሾች መካከል 1ኛ የቀድሞ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት…

የአፍሪካ ሀገራት የሰው ኃይል ልማት ላይ በትኩረት ሊሠሩ እንደሚገባ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ሀገራት አካታችና ዘላቂነት ያለው ዕድገት ለማስመዝገብ የሰው ኃይል ልማት ላይ በትኩረት ሊሠሩ እንደሚገባ የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን አመላከተ። 44ኛው የአፍሪካ ኅብረት የሥራ አስፈጻሚ ምክር ቤት መደበኛ ስብስባ በአዲስ አበባ በመካሄድ ላይ…

የአፍሪካን ተወዳዳሪነት ለማሳደግ የትምህርት ዘርፍ የሚደረገውን መዋዕለ ንዋይ ማስፋት ይገባል – ክላቨር ጋቴቴ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካን ዓለም አቀፋዊ ተወዳዳሪነት ለማሳደግ በትምህርት ዘርፍ የሚደረገውን መዋዕለ ንዋይ ማስፋት እንደሚያስፍልግ በተመድ የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን ዋና ጸሐፊ ክላቨር ጋቴቴ ገለጹ። በ44ኛው የአፍሪካ ሕብረት የአስፈጻሚዎች ምክር ቤት መደበኛ…

የአፍሪካ ቀንድ ኢኒሼቲቭ ቀጣናዊ ፕሮጀክቶች አፈጻጻም ተገመገመ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ቀንድ ኢኒሼቲቭ ቀጣናዊ ፕሮጀክቶች የአፈጻጻም ግምገማ መድረክ በአዲስ አበባ ተካሂዷል፡፡ ኢትዮጵያ የኢኒሼቲቩ ትልቋ ተጠቃሚና የቀጣናውም የሰላምና የኢኮኖሚ ማዕከል መሆኗን የአፍሪካ ቀንድ ኢኒሼቲቭ ሊቀመንበርና የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ…

በግብርናው ዘርፍ አሁንም ብዙ የቤት ሥራ አለብን – አቶ ደስታ ሌዳሞ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በግብርናው ዘርፍ የተሰራው ሥራ ተስፋ ሰጪ ቢሆንም አሁንም ብዙ የቤት ሥራ አለብን ሲሉ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ ገለጹ። ርዕሰ መስተዳድሩ ይህን ያሉት እየተካሄደ ባለው የክልሉ ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባ ባቀረቡት ሪፖርት ነው፡፡…

የሚቺጋኑ ግለሰብ የ70 ዓመት የፍቅር ደብዳቤው እንቆቅልሽ ለመፍታት እየሞከረ መሆኑ ተሰማ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አንድ የሚቺጋን ሰው በጨረታ ከገዛው እርሻ የመሳሪያ ሳጥን ውስጥ ያገኘውን የ70 አመት የፍቅር ደብዳቤ እንቆቅልሽ ለመፍታት እየጣረ መሆኑ ተሰማ። ዓለም የስልክና የዘመናዊ መገናኛ ውጣ ውረድን የማቅለል እድል ሳታይ በፊት ደብዳቤ ናፍቆትን መወጫ፣…

የደቡባዊ ትብብር ድርጅት እውቀትን ማፍለቅና ተደራሽ ማድረግ የሚያስችል ቴክኖሎጂ አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መቀመጫውን አዲስ አበባ ያደረገው የደቡባዊ ትብብር ድርጅት እውቀትን ለማፍለቅ እና ተደራሽ ማድረግ የሚያስችል የመረጃ ቋት በሳይንስ ሙዚዬም አስመርቋል፡፡ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዴዔታ ባይሳ በዳዳ (ዶ/ር)÷ ቴክኖሎጂው የደቡባዊ ትብብር…