Fana: At a Speed of Life!

አቶ አወሉ አብዲና መለስ ዓለሙ ጅግጅጋ ገቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በነገው ዕለት “ኅብረ ብሔራዊ ወንድማማችነትና እህትማማችነት ለዘላቂ ሰላምና ሁለንተናዊ ብልጽግና” በሚል መሪ ሐሳብ በ20 ከተሞች ሕዝባዊ ውይይቶች ይካሄዳሉ፡፡ በሶማሌ ክልል የሚካሄደውን ሕዝባዊ ውይይት ለመምራትም የኦሮሚያ ክልል ምክትል ርዕሰ…

2ኛው ዙር የመውጫ ፈተና ዛሬ መሰጠት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁለተኛው ዙር የመውጫ ፈተና በዛሬው ዕለት በጤና መርሐ-ግብሮች መሰጠት መጀመሩን ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ዛሬ መሰጠት በጀመረው የመውጫ ፈተናም ጠዋት 15 ሺህ 440 ተማሪዎች በ23 የጤና መርሐ-ግብሮች መፈተና መውሰዳቸው ተገልጿል፡፡…

የተለያዩ ሀገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮችና አምባሳደሮች የዓድዋ ድል መታሰቢያን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ሀገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮችን ጨምሮ በኢትዮጵያ የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮች የዓድዋ ድል መታሰቢያን ጎብኝተዋል፡፡ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የካቲት 3 ቀን 2016 ዓ.ም የተመረቀው የዓድዋ ድል መታሰቢያ ከትናንት…

ከፍተኛ አመራሮች ሕዝባዊ ውይይቶችን ለመምራት ሐዋሳ ገቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር) እና የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ ነገ የሚካሄደውን ሕዝባዊ የውይይት መድረክ ለመምራት ሐዋሳ ገብተዋል፡፡ አመራሮቹ ሐዋሳ ሲገቡ የሲዳማ ክልል ከፍተኛ አመራሮች አቀባበል…

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የሚካሄደውን የሕዝባዊ የውይይት መድረክ ለመምራት ከፍተኛ አመራሮች አርባምንጭ ገቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ነገ የሚካሄደውን ሕዝባዊ የውይይት መድረክ ለመምራት ከፍተኛ የመንግሥት ሥራ ኃላፊዎች አርባምንጭ ከተማ ገብተዋል፡፡ በነገው ዕለት “ኅብረ ብሔራዊ ወንድማማችነትና እህትማማችነት ለዘላቂ ሰላምና ሁለንተናዊ ብልጽግና”በሚል መሪ…

ከነገ ጀምሮ የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባዔ እስከሚጠናቀቅ ለተሸከርካሪ ዝግ የሚሆኑ መንገዶች ይፋ ሆኑ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከነገ ጀምሮ 37ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባዔ እና 44ኛው የህብረቱ አስፈፃሚ ምክር ቤት ስብሰባ እስከሚጠናቀቅ ድረስ ለተሸከርካሪ ዝግ የሚሆኑ መንገዶችን የአዲስ አበባ ፖሊስ ይፋ አድርጓል፡፡ ጉባዔው ተጀምሮ እስከሚጠናቀቅ ድረስ ከታች…

ሕዝባዊ ውይይቶችን ለመምራት ከፍተኛ አመራሮች ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ገቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በነገው ዕለት “ኅብረ ብሔራዊ ወንድማማችነትና እህትማማችነት ለዘላቂ ሰላምና ሁለንተናዊ ብልጽግና”በሚል መሪ ሐሳብ በ20 ከተሞች ሕዝባዊ ውይይቶች ይካሄዳሉ፡፡ ለዚህም በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ቦንጋ ከተማ የሚካሔደውን ሕዝባዊ የውይይት…

የነገውን የሕዝብ ውይይት ለመምራት ከፍተኛ አመራሮች ሆሳዕና ገቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ነገ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የሚካሔዱትን ሕዝባዊ ውይይቶች ለመምራት ከፍተኛ የመንግሥት ሥራ ኃላፊዎች ሆሳዕና ከተማ ገብተዋል፡፡ በነገው ዕለት “ኅብረ ብሔራዊ ወንድማማችነትና እህትማማችነት ለዘላቂ ሰላምና ሁለንተናዊ ብልጽግና”በሚል መሪ ሐሳብ…

አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ ከተለያዩ ሀገራት ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ ከማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ እና ፖርቹጋል ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ጋር ተወያዩ። አምባሳደር ታዬ ከማዕከላዊ አፍሪካ  ሪፐብሊክ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሲልቪ ባይፖ-ተሞን ጋር በሁለትዮሽ እና ቀጣናዊ…

ነገ ለሚካሄደው ሕዝባዊ ውይይት ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች ድሬዳዋ ገቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ነገ በድሬዳዋ ከተማ ለሚካሄደው ሕዝባዊ ውይይት ከፍተኛ የመንግሥት ሥራ ኃላፊዎች ወደ ከተማዋ ገብተዋል። በነገው ዕለት “ኅብረ ብሔራዊ ወንድማማችነትና እህትማማችነት ለዘላቂ ሰላምና ሁለንተናዊ ብልጽግና”በሚል መሪ ሐሳብ በ20 ከተሞች ሕዝባዊ…