የተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች ልዑክ በገዜ ጎፋ ወረዳ በደረሰው አደጋ የተጎዱ ወገኖችን አጽናና
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች ልዑክ በጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ የመሬት መንሸራተት አደጋ በተከሰተበት ቦታ በመገኘት ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች 85 ቶን የሰብዓዊ ድጋፍ አስረክቧል።
በተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች ፕሬዚዳንት ሼክ መሃመድ ቢን ዛይድ የተላከው…