Fana: At a Speed of Life!

ጠ/ ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከማርዮት ኢንተርናሽናል ፕሬዚዳንትና ዋና ሥራ አስፈፃሚ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ዛሬ ጠዋት የማርዮት ኢንተርናሽናል ፕሬዚዳንት እና ዋና ሥራ አስፈፃሚ አንቶኒ ካፑአኖ ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸው÷ በማደግ ላይ በሚገኘው የኢትዮጵያ የጉዞ እና የሆስፒታሊቲ ዘርፍ ላይ መክረዋል።…

በህንድ ሀይማኖታዊ ስነ ስርዓት ላይ በተፈጠረ መተፋፈግ የሞቱ ሰዎች ቁጥር 121 ደረሰ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜናዊ ህንድ በሂንዱ ሀይማኖታዊ ፌስቲቫል ላይ በተፈጠረ መተፋፈግ የሞቱ ሰዎች ቁጥር 121 መድረሱ ተገለፀ፡፡ አደጋው በህንድ ኡታር ፓራዴሽ ግዛት ሀታራስ በተባለው ስፍራ ላይ የሂንዱ እምነት ተከታዮች ሀይማታዊ ስነ ስርዓት እያከናወኑ በነበረበት…

የሆቴሎች የኮኮብ ደረጃ ምደባ በአዲስ መልክ ሊሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሆቴሎች የኮኮብ ደረጃ ምደባ በአዲስ መልክ ሊሰራ መሆኑን የቱሪዝም ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ከመስከረም ጀምሮ ከዚህ በፊት የተሰጠው የኮከብ ደረጃ ሥራ ላይ እንደማይውልም ነው ሚኒስቴሩ የገለጸው፡፡ በሚኒስትሮች ም/ቤት የቱሪስት አገልግሎት ሰጪ…

ፍርድ ቤቱ የሰበር ውሳኔ የድምጽ ቅጂ ለኢትዮጵያ ዓይነ ስውራን ማህበር አበረከተ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት አስገዳጅ የሕግ ትርጉም የሰጠባቸውን በድምጽ ቅጂ መልክ የተዘጋጁ የሰበር ውሳኔዎች ለኢትዮጵያ ዓይነ ስውራን ብሔራዊ ማህበር አበርክቷል፡፡ የድምጽ ቅጂው የተዘጋጀው የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ከዚህ ቀደም በመጽሐፍ መልክ…

‹‹ቀጣዩ ትውልድ የተሻለ ተፈጥሮና የበለፀገች ሀገር ይገባዋል!

ለዚህ ደግሞ የአረንጓዴ አሻራ ዋናው የአየር ንብረት ለውጥ መቋቋሚያና የአረንጓዴ ልማት ማሳኪያ ተጨባጭ ዕርምጃችን ነው። ዛሬ የወቅቱ የዓለማችን ወሳኝ አጀንዳ በሆነው የአየር ንብረት ለውጥ ምላሽ ዕቅድ ማስተግበሪያ መርሐ ግብር ላይ ታድመናል፡፡ ከአየር ንብረት ጋር ተስማሚ የሆነው የስንዴ…

የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት በኮምቦልቻ ከተማ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት በዛሬው ዕለት በኮምቦልቻ ከተማ ተጀምሯል። በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አረጋ ከበደን ጨምሮ ሌሎች የክልሉ የሥራ ሃላፊዎች ተገኝተዋል፡፡ አቶ አረጋ በዚህ ወቅት÷ በክረምት በጎ…

ኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥ ችግርን በዘላቂነት ለመፍታት ተግባራዊ ምላሽ ይገባል ብላ ታምናለች – ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥን ለማስተካከልና ችግሩን በዘላቂነት ለመፍታት ተግባራዊ ምላሽ ይገባል ብላ ታምናለች ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህን ያሉት የኢትዮጵያ በፈቃደኝነት ላይ የተመሰረተ…

ተቋርጦ የነበረውን የነቀምቴ ስቲል ፕሮሰሲንግ ፕላንት ፕሮጀክትን ለማስቀጠል ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕና የጣልያኑ ዳኔሊ ኩባንያ ከለውጡ በፊት ተቋርጦ የቆየውን የነቀምቴ ስቲል ፕሮሰሲንግ ፕላንት ፕሮጀክትን ለማስቀጠል የሚያስችል ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ ስምምነቱን የፈረሙት የኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈጻሚ አምባሳደር…

26ኛው ዓለም አቀፍ የሐረር ቀን እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 26ኛውን የሐረር ቀን ምክንያት በማድረግ በሐረር ከተማ የንግድ ትርዒት እና ባዛር ተከፍቷል። በንግድ ትርዒት እና ባዛሩ አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ፣አስመጪ እና አከፋፋዮች እንዲሁም አምራች ኢንተርፕራይዞች ተሳትፈዋል። መርሐ ግብሩ በሐረሪ ያለውን…

 አቶ አህመድ ሽዴ የዶራሌ ወደብን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሽዴ በጅቡቲ የሚገኘውን የዶራሌ ባለ ብዙ ዓላማ ወደብ ጎብኝተዋል፡፡ በጅቡቲ የኢትዮጵያ አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው እንዳስታወቁት÷ የሚኒስትሩ ጉብኝት በዶራሌ ወደብ  ከጅቡቲ ወደ ኢትዮጵያ…