የኢትዮጵያን የአየር ክልል ከማንኛውም ጥቃት የሚከላከሉ ትጥቆችን መታጠቃችን ይቀጥላል – ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ
አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን የአየር ክልል ከማንኛውም ጥቃት ሊከላከሉ የሚችሉ ዘመናዊ የውጊያ ትጥቆችን መታጠቃችን ተጠናክሮ ይቀጥላል ሲሉ የጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ ገለጹ፡፡
የኢፌዴሪ አየር ሀይል ዘመናዊ የሆነውን የመጀመሪያ ዙር…