Fana: At a Speed of Life!

የአርብቶ አደሩን ኑሮ ለማሻሻል የባለድርሻ አካላት ተሳትፎ እንዲጠናከር ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል የአርብቶ አደሩን ኑሮ ለማሻሻል በሚደረገው ርብርብ የባለድርሻ አካላት ተሳትፎ ሊጠናከር እንደሚገባ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኡሞድ ኡጁሉ ገለፁ። “አርብቶ አደርነት የምሥራቅ አፍሪካ ኅብር ቀለም” በሚል መሪ ሐሳብ…

በመዲናዋ ክልከላ በተደረገባቸው መንገዶች ላይ በሚንቀሳቀሱ አሽከርካሪዎች ላይ እርምጃ እንደሚወሰድ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ክልከላ በተደረገባቸው መንገዶች ላይ ሕጉን ጥሰው በሚንቀሳቀሱ አሽከርካሪዎች ላይ እርምጃ እንደሚወስድ የአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን ገለጸ። ከሰሞኑ ከቦሌ ዓለም ዓቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ እስከ ፓርላማ ድረስ ያለው መንገድ ለሞተር ሳይክል…

ሰው ሠራሽ አስተውኅሎት 60 በመቶ ያደጉ ሀገራት ሥራ ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ ያሳድራል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰው ሠራሽ አስተውኅሎት ባደጉ ሀገራት 60 በመቶ በሚሆነው ሥራ ላይ አሉታዊ ተፅዕኖውን እንደሚያሳርፍ ተነግሯል፡፡ የዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይኤምኤፍ) ማኔጂንግ ዳይሬክተር ክሪስታሊና ጂኦርጄቫ ከአጃንስ ፍራንስ ፕሬስ ጋር ባደረጉት ቆይታ ይህን…

ለ2ኛ ትውልድ ኢትዮጵያውያን የቱሪስት መስህቦችን ለማስጎብኘት ዝግጅት ማድረጉን የአማራ ክልል ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በውጭ ለሚኖሩ 2ኛ ትውልድ ኢትዮጵያውያን በአማራ ክልል የሚገኙ የቱሪስት መዳረሻዎችን ለማስጎብኘት ዝግጅት ማድረጉን የክልሉ ባህል እና ቱሪዝም ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው ሃላፊ አቶ ጣሂር መሃመድ እንደገለጹት÷ በውጭ የሚኖሩ 2ኛ ትውልድ ኢትዮጵያውያን…

የጨጓራ ሕመም

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጨጓራ ሕመም ከተለመደው የጨጓራ አሲድ መጠን በላይ መከሰትን ተከትሎ ከሚመጣው ከምግብ በኋላ ምቾት ማጣት ስሜት ውጪ እንደመነሻውና የእድሜ ደረጃ የተለያዩ መገለጫዎች አሉት፡፡ የጉበት፣ የጨጓራ እና የአንጀት ሕክምና ስፒሻሊስት ፕሮፌሰር አባተ በኒ…

በአፍሪካ ዋንጫ ካሜሮን እና ጊኒ  በአቻ ውጤት ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ34ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ካሜሮን እና ጊኒ 1 ለ 1 በሆነ አቻ ውጤት ተለያይተዋል። የካሜሮንን ብቸኛ ግብ ማሪ ማግሪን ሲያስቆጥር ÷ የጊኒን ደግሞ ሞሃመድ ባዮ አስቀጥሯል፡፡ የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ማጣሪያ ጨዋታ መርሐ- ግብር ሲቀጥል ምሽት 5…

በፕሪሚየር ሊጉ ሲዳማ ቡና ባሕር ዳር ከተማን 2 ለ 0 አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ11ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲዳማ ቡና ባሕር ዳር ከተማን 2 ለ 0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ወሳኝ ሶስት ነጥብ አሳክቷል፡፡ ቀን 12 ሰዓት ላይ በተካሄደው ጨዋታ የሲዳማ ቡናን ግቦች ጊት ጋትኩት እና ፍቅረየሱስ ተክለብርሃን አስቆጥረዋል፡፡…

የቀድሞ ታጣቂዎችን መልሶ የማቋቋም ሂደት ካናዳ በምትደግፍበት ሁኔታ ውይይት ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞ ታጣቂዎችን መልሶ የማቋቋም ሂደት ካናዳ መደገፍ በምትችልበት ሁኔታ ላይ ውይይት ተካሂዷል፡፡ የብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ኮሚሽነር አምባሳደር ተሾመ ቶጋ በካናዳ የዓለምአቀፍ ጉዳዮች የሴቶች የሠላም እና ደኅንነት አምባሳደር ከሆኑት ጃኮሊን ኦ ኔል…

በአፍሪካ ዋንጫ ሴኔጋል ጋምቢያን 3 ለ 0 አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ34ኛው የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ማጣሪያ ጨዋታ ሴኔጋል ጋምቢያን 3 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፋለች፡፡ የሴኔጋልን የማሸነፊያ ግቦች ፔፔ ጉዮ እና ላሚን ካማራ አስቆጥረዋል፡፡ በጨዋታው የጋምቢያው ተከላካይ ኢብራሂማ አዳምስ በፈፀመው ያልተገባ ባህሪ…

የምርቶችን ዓለም አቀፍ ጥራት ለማረጋገጥ የሚደረገውን ጥረት አግዛለሁ- ዓለም ባንክ

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የምርቶችን ዓለም አቀፍ ጥራት ለማረጋገጥ የሚደረገውን ጥረት በቴክኖሎጂ እና በሰው ኃይል እንደሚደግፍ ዓለም ባንክ አስታወቀ፡፡ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ገብረመስቀል ጫላ በዓለም ባንክ የኢትዮጵያን ጨምሮ የምሥራቅ አፍሪካ ሀገራት…