Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ እና አዘርባጃን የፐብሊክ ሰርቪስ ዘርፉን ቀልጣፋ ለማድረግ የሚያስችል ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና አዘርባጃን የፐብሊክ ሰርቪስ ዘርፉን ቀልጣፋና ተጠያቂነት የሰፈነበት አሰራርን ዕውን ለማድረግ እንዲሁም ተጨማሪ ስራዎችን ተቀራርቦ ለመተግበር የሚያስችል ስምምነት ተፈራርመዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ…

በካርቦን ግብይት ስርዓት ግንባታ ላይ ያተኮረ የምክክር መድረክ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በካርቦን ግብይት ስርዓት ግንባታ ላይ ያተኮረ የምክክር መድረክ ተካሂዷል። በመድረኩ ላይ የዓየር ንብረት ለዉጥን ለመከላከል መንግስት የተለያዩ ተግባራትን እያከናወነ መሆኑን የፕላንና ልማት ሚኒስትር ዲኤታ ስዩም መኮንን አስታዉቀዋል። በአሁኑ…

በብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች መካከል ጤናማ ግንኙነት እንዲፈጠር ይሰራል – አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች የሀገር ባለቤቶች እንዲሆኑና በሕዝቦች መካከል ጤናማ ግንኙነት እንዲፈጠር እንደሚሠራ የፌዴሬሽን ምክር ቤቱ አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር ገለጹ፡፡ የምክር ቤቱ ከፍተኛ አመራሮችና በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ…

ባለፉት ዘጠኝ ወራት 2 ነጥብ 1 ሚሊየን ቋሚ የሥራ ዕድል ተፈጥሯል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገር አቀፍ ደረጃ ባለፉት ዘጠኝ ወራት 2 ነጥብ 1 ሚሊየን ዜጎች ቋሚ የሥራ ዕድል እንደተፈጠረላቸው የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈርያት ካሚል ገለጹ። ሚኒስትሯ የዘጠኝ ወራት ዕቅድ አፈጻጸም አስመልክተው ባቀረቡት ሪፖርት፤ ሚኒስቴሩ የመጀመሪያውን…

የቻይና ብሔራዊ የቴክስታይልና ጨርቃ ጨርቅ ካውንስል ዘርፉን በተመለከተ በኢትዮጵያ ቅኝት ማድረግ እፈልጋለሁ አለ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይናው ብሔራዊ የቴክስታይል እና ጨርቃ ጨርቅ ካውንስል በኢትዮጵያ የቴክስታይል እና ጨርቃ ጨርቅ ዘርፉን በጥልቀት ለመቃኘት እና ለመሳተፍ ፍላጎት እንዳለው አስታወቀ፡፡ በካውንስሉ ዋና ጸሐፊ ዚያ ሊንግ ሚን የተመራ ልዑክ ከኢትዮጵያ…

በሶማሌ ክልል በዜጎች የኢኮኖሚና መሠረተ ልማት ዝርጋታ ተጨባጭ እድገት መመዝገቡ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በመኖሪያ ቤቶች፣ በንጹህ መጠጥ ውኃ፣ መብራት፣ ትምህርት፣ ጤናና ሌሎች ማኅበራዊ አገልግሎቶች ተጨባጭ እድገት መመዝገቡን የሶማሌ ክልል አስታወቀ፡፡ በከተማ መሬት አሥተዳደር፣ አረንጓዴ ልማት፣ ጽዳትና የከተማ ቤቶች ኪራይ ሕግ ላይ…

በኢትዮጵያ የምግብ ስርዓትና ስነ-ምግብ ፍኖተ ካርታ ላይ ምክክር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መንግስት እና የልማት አጋሮች ቡድን በሀገሪቱ የምግብ ስርዓት እና ስነ-ምግብ ፍኖተ ካርታ ላይ የምክክር መድረክ አካሂደዋል። በግብርና ሚኒስቴር እና በጤና ጥበቃ ሚኒስቴር እየተመራ ያለው ፍኖተ ካርታ ሀገሪቱ አሁን ያለችበትን የምግብ…

በመድኃኒት ቤቶችና መደብሮች ላይ አስገዳጅ ደረጃ ሊተገበር ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገር አቀፍ ደረጃ መድኃኒት ቤቶችና መድኃኒት መደብሮች ላይ አስገዳጅ ደረጃ በቅርቡ ሊተገበር መሆኑን የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር ሄራን ገርባ አስታወቁ፡፡ በመድኃኒት ቤቶችና መድኃኒት መደብሮች ላይ ቁጥጥር ለማድረግ…

አቶ አወሉ አብዲ #ጽዱኢትዮጵያ ንቅናቄን ተቀላቀሉ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ምክትል ርዕሰ መሥተዳድር አወሉ አብዲ ለ #ጽዱኢትዮጵያ 10 ሺህ ብር ድጋፍ በማድረግ ንቅናቄውን ተቀላቅለዋል። ንቅናቄው ሰዎች ንጽህናውን በጠበቀ ቦታ በመጸዳዳት አካባቢን ንጹህ የማድረግ ባህልን እንዲያሳድጉ ደረጃቸውን የጠበቁ…

በሣይንስ፣ ቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን ዘርፍ ላይ ያተኮረ ኤክስፖ ሊዘጋጅ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) "ስትራይድ ኢትዮጵያ 2024" የተሰኘ ትኩረቱን በሣይንስ፣ ቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን ዘርፍ ላይ ያደረገ ኤክስፖ በአዲስ አበባ ሣይንስ ሙዝየም ሊካሄድ ነው። ኤክስፖው "ሣይንስ በር ይከፍታል፤ ቴክኖሎጂ ያሥተሣሥራል፤ ፈጠራ ወደፊት ያራምዳል" በሚል መሪ…