Fana: At a Speed of Life!

ተቋማት ለአካል ጉዳተኞች ምቹ ሁኔታ የመፍጠር ማህበራዊ ሃላፊነታቸውን እንዲወጡ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ተቋማት ለአካል ጉዳተኞች አካታች አገልግሎትን መስጠት የሚያስችል ምቹ ሁኔታ እንዲፈጥሩ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ጥሪ አቀረበ። ለአካል ጉዳተኞች ሁለንተናዊ ተጠቃሚነትና ለዘላቂ የልማት ግቦች ስኬት ትርጉም ያለው ትብብር!’ በሚል መሪ ሀሳብ…

በምስራቅ አፍሪካ ግዙፉ የንፋስ ሀይል ማመንጫ በሶማሌ ክልል ሊገነባ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 600 ሚሊየን ዶላር ወጭ የሚደረግበት 300 ሜጋ ዋት የሚያመነጭ የንፋስ ሀይል ማመንጫ በሶማሌ ክልል ሊገነባ ነው፡፡ ይህንን እውን ለማድረግ የገንዘብ ሚኒስቴር ከአሜአ ፓወር ኩባንያ ጋር የስምምነት ፊርማ ተፈራርሟል፡፡ በሶማሌ ክልል አይሻ…

የባህርዳር ከተማ ሰላማዊ እንቅስቃሴ እንዳይስተጓጎል በትኩረት እንደሚሠራ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በባህርዳር ከተማ አሁን ያለው ሰላማዊ እንቅስቃሴ እንዳይስተጓጎል በትኩረት እንደሚሠራ የከተማ አስተዳደሩ ገለጸ። የባሕርዳር ከተማ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው በወቅተዊ ጉዳይ በሰጡት ማብራሪያ÷ በአማራ ክልል በተፈጠረው የሰላም እጦት…

በአዲስ አበባ በስልጠና ላይ የሚገኙ የሥራ ሃላፊዎች የልማት ፕሮጀክቶችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከተለያዩ ክልሎች የተውጣጡና በአዲስ አበባ ማዕከል በስልጠና ላይ የሚገኙ የመንግስት የሥራ ሀላፊዎች በአዲስ አበባ ከተማ የተሰሩ የልማት ስራዎችንና ትላልቅ ፕሮጀክቶችን ጎብኝተዋል፡፡ ለሚ እንጀራ ፋብሪካ፣ አዲስ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን ማዕከል፣…

ኢትዮጵያ በልዩነት ከምትታወቅባቸው ጉዳዮች መካከል አረንጓዴ አሻራ አንዱ ይሆናል – ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቀጣይ ኢትዮጵያ በዓለም መድረክ በልዩነት ከምትታወቅባቸው ጉዳዮች መካከል አንዱና ዋነኛው አረንጓዴ አሻራ ይሆናል ሲሉ የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ ገለጹ። ሚኒስትሯ ኢትዮጵያ በኮፕ 28 የአየር ንብረት ጉባኤ ላይ ይዛ የቀረበችውን…

ጅቡቲ ከኢትዮጵያ የአረንጓዴ አሻራ መርሐ-ግብር በቂ ትምህርት ወስዳለች – መሐመድ አብዱላኢ ሙሳ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአረንጓዴ አሻራ መርሐ-ግብር በኢትዮጵያ ከተከናወነው ተግባር ጅቡቲ በቂ ትምህርት ወስዳበታለች ሲሉ የሃገሪቱ የአካባቢ ጥበቃና የዘላቂ ልማት ሚኒስትር መሐመድ አብዱላኢ ሙሳ ገለጹ። ኢትዮጵያ በተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች ዱባይ እየተካሄደ ባለው ኮፕ…

የመድሐኒትና ሕክምና መሳሪያዎች አቅርቦት ሰንሰለት መረጃ መከታተያ ሰሌዳ ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገር አቀፍ ደረጃ የመድሐኒትና የሕክምና መሳሪያዎች አቅርቦት ሰንሰለት መረጃን የሚያሳይ “ዳሽ ቦርድ” ይፋዊ የስራ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ተካሂዷል። ይፋ የተደረገው “ዳሽ ቦርድ” ውሳኔ ሰጪ አካላት አጠቃላይ የአቅርቦት ሰንሰለቱን በቀላሉ…

በኦሮሚያና በማዕከላዊ ኢትዮጲያ ክልሎች በ12ኛ ክፍል ፈተና ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች እውቅና ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል እና በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ስልጤ ዞን በ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ብሔራዊ ፈተና ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎችና ለመምህራን የእውቅና አሰጣጥ መርሐ ግብር ተካሂዷል፡፡ በኦሮሚያ ክልል በ12ኛ ክፍል መልቀቂያ…

ለአዲስ አበባ ፖሊስ ከፍተኛ አመራሮች ሲሰጥ የቆየው ስልጠና ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 23 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሕዳር 17 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ በአፍሪካ የአመራር ልቀት አካዳሚ ለአዲስ አበባ ፖሊስ ከፍተኛ አመራሮች ሲሰጥ የቆየው ስልጠና ተጠናቀቀ። ስልጠናው በተቋማዊ ሪፎርም፣ በሥነ ምግባርና በለውጥ አመራርነት እንዲሁም ሀገራዊ ለውጡን ተከትሎ…

ኢትዮጵያ  የአየር ንብረት ለውጥ ተፅዕኖን ለመከላከል የምታደርገው ጥረት ምሳሌ የሚሆን ነው – ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ  የአየር ንብረት ለውጥ ተፅዕኖን ለመከላከል በራሷ አቅም እያደረገችው ያለው ጥረት ለቀጣናው ሀገራት ምሳሌ የሚሆን ነው ሲሉ የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ባለስልጣን (ኢጋድ) ዋና ጸሃፊ ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡…