የሀገር ውስጥ ዜና 18ኛውን የብሔር፣ ብሔረሰቦች ቀን ለማክበር እንግዶች ወደ ጂግጂጋ እየገቡ ነው ዮሐንስ ደርበው Dec 4, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 18ኛውን የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል ለማክበር እንግዶች ወደ ጂግጂጋ ከተማ እየገቡ ነው፡፡ 18ኛው የኢትዮጵያ የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል “ብዝኃነትና እኩልነት ለሀገራዊ አንድነት” በሚል መሪ ሐሳብ በሶማሌ ክልል…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ፖለቲካ ብዝኃነትን በእኩልነት በሚያስተናግድ መልኩ መቃኘት አለበት ተባለ ዮሐንስ ደርበው Dec 4, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ሀገራዊ አንድነትን ለማጠናከር ብዝኃነትን በእኩልነት የሚያስተናግድ የፖለቲካ ቅኝትን መፍጠር እንደሚገባ ተመላከተ፡፡ 18ኛው የብሔር ብሔረሰቦች ቀን በዓል ከነገ ጀምሮ በጅግጅጋ ከተማ ለአምስት ተከታታይ ቀናት "ብዝኃነትና እኩልነት…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል የተረጋጋ ሁኔታ ለመፍጠር ከህብረተሰቡ ጋር ያለው ቅንጅት መጠናከር አለበት – አቶ ደሳለኝ ጣሰው ዮሐንስ ደርበው Dec 4, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ያጋጠመውን ችግር ለመፍታትና የተረጋጋ ሁኔታ ለመፍጠር ከህብረተሰቡ ጋር ያለው ቅንጅት መጠናከር አለበት ሲሉ በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የአስተዳደር ጉዳዮች ክላስተር አስተባባሪና የክልሉ ሰላምና ፀጥታ ቢሮ ሀላፊ አቶ ደሳለኝ ጣሰው…
የሀገር ውስጥ ዜና ሪፖርተር ጋዜጣ በሕዳር 23 እትሙ በውጭ ምንዛሬ ተመን ላይ ከፍተኛ ለውጥ ለማድረግ መታቀዱን በማስመልከት ያወጣው ዘገባ ሃሰተኛ ነው – ብሄራዊ ባንክ Feven Bishaw Dec 4, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሪፖርተር የአማርኛ ጋዜጣ ብሔራዊ ባንክ በውጭ ምንዛሪ ተመን ላይ በቅርብ ጊዜ በከፍተኛ ደረጃ ለውጥ ለማድረግ ማቀዱን በማስመልከት ያወጣው ዘገባ ፈጽሞ ሐሰተኛና አሳሳች፣ ከጋዜጠኝነት ሥነ ምግባር ያፈነገጠ ድርጊት መሆኑን ባንኩ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ቻይና የአሜሪካ የባህር ኃይል መርከብ የውሀ ድንበሯን መጣሱን አስታወቀች Tamrat Bishaw Dec 4, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ የባህር ኃይል መርከብ በህገ-ወጥ መንገድ የውሀ ድንበሯን ጥሶ ወደ ግዛቷ መግባቱን የቻይና መከላከያ አስታውቋል፡፡ የቻይና ወታደራዊ ኃይል በዛሬው ዕለት እንደገለጸው የአሜሪካ የባህር ኃይል መርከብ በህገ-ወጥ መንገድ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ለአየር ንብረት ለውጥ የማይበገር የከተማ ልማትን ለማስፋፋት የግሉን ዘርፍ ኢንቨስትመንት ትፈልጋለች Feven Bishaw Dec 4, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 24 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ለአየር ንብረት ለውጥ የማይበገር የከተማ ልማትን ለማስፋፋት የግሉን ዘርፍ ኢንቨስትመንት እንደምትሻ የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ ገለጹ። ሚኒስትሯ በዱባይ እየተካሄድ በሚገኘው የኮፕ-28 ጉባኤ የፓናል…
የሀገር ውስጥ ዜና የጂቡቲ ፕሬዚዳንት በሀገሪቱ በተዘጋጀው ዓለም ዓቀፍ ኤግዚቢሽን ላይ የኢትዮጵያን የወጪ ምርቶች ጎበኙ Feven Bishaw Dec 4, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጂቡቲ ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ኦማር ጊሌህ እና ቀዳማዊት እመቤት ካድራ መሐሙድ በሀገሪቱ በተዘጋጀው ዓለም ዓቀፍ ኤግዚቢሽን ላይ ኢትዮጵያ ይዛ የቀረበችውን የወጪ ንግድ ምርቶች ጎብኝተዋል። ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ኦማር ጊሌህ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና የዓለም ስራ ድርጅት አባልነት 100ኛ ዓመት መታሰቢያ በዓል እና የብሔራዊ የአሰሪና ሰራተኛ ጉባኤ እየተካሄደ ነው Amele Demsew Dec 4, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ )"ማህበራዊ ምክክርና ምርታማነት ለማህበራዊ ፍትህ "በሚል መሪ ቃል የኢትዮጵያ የ100ኛ ዓመት የዓለም ስራ ድርጅት አባልነት መታሰቢያ በዓል እና የብሔራዊ የአሰሪና ሰራተኛ ጉባኤ እየተካሄደ ነው፡፡ የስራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል በዚሁ ጊዜ…
የሀገር ውስጥ ዜና አመራሩ የሚመዘነው የህዝቡን ጥያቄ ከመመለስ አንፃር ባስመዘገበው ውጤት ነው – አቶ ኦርዲን በድሪ Shambel Mihret Dec 4, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አመራሩ የሚመዘነው የህዝቡን ጥያቄ ከመመለስ አንፃር ባከናወነው ተግባርና ባስመዘገበው ውጤት መሆኑን የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ገለጹ፡፡ የሐረሪ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት (ካቢኔ) ዛሬ ውይይት ያካሄደ ሲሆን፥ መድረኩ…
የሀገር ውስጥ ዜና አመራሩ ከስልጠናው ያገኘውን ዕውቀት በመተግበር ተጨባጭ ለውጥ ማምጣት እንደሚጠበቅበት ተመላከተ ዮሐንስ ደርበው Dec 4, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አመራሩ ከስልጠናው ያገኘውን ዕውቀት፣ ልምድና ክኅሎት ይዞ በአካባቢው ተግባራዊ በማድረግ ተጨባጭ ለውጥ ለማምጣት ራሱን ዝግጁ ማድረግ አለበት ሲሉ የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አዳም ፋራህ አስገነዘቡ። አቶ አደም ''ከዕዳ ወደ ምንዳ'' በሚል…