Fana: At a Speed of Life!

በቫሌንሺያ ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀናቸው

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 23 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቫሌንሺያ ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል፡፡ በወንዶቹ አትሌት ሲሳይ ለማ ርቀቱን 2 ሰአት ከ1 ደቂቃ ከ48 ሰከንድ በሆነ ጊዜ በመግባት ውድድሩን አጠናቋል፡፡ ኬንያዊው አትሌት አሌክሳንደር ሙቲሶ ሁለተኛ…

ስልጠና ላይ የሚገኙ የመንግስት አመራር አካላት የልማት ስራዎችን ጎበኙ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 23 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ"ዕዳ ወደ ምንዳ" በሚል መሪ ቃል በተለያዩ ማዕከላት 4ኛ ዙር ስልጠና እየተከታተሉ የሚገኙ የመንግስት አመራር አካላት የልማት ስራዎችን ጎብኝተዋል። የዲላ ማዕከል ሰልጣኞች በጌዴኦ ዞን የግብርና ልማት ስራዎች፣ የማር ምርትና የቡና ኢንዱስትሪ…

በአማራ ክልል ዘላቂ ሰላምን ከመፍጠር በተጓዳኝ የልማት ስራዎች እየተከናወኑ ነው – አህመዲን ሙሀመድ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 23 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)በአማራ ክልል ዘላቂ ሰላምና መረጋጋት ከመፍጠር በተጓዳኝ የልማት ስራዎች በስፋት እየተከናወኑ መሆኑን በምክትል ርዕሰ-መስተዳድር ማዕረግ የአማራ ክልል ከተሞች ልማት ዘርፍ አስተባባሪ አህመዲን ሙሀመድ (ዶ/ር) ገለጹ። አህመዲን…

በዳሰነች ወረዳ ድጋፍ ለሚሹ ወገኖች የምግብና የቁሳቁስ ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 23 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኦሞ ዞን ዳሰነች ወረዳ የኦሞ ወንዝ ሞልቶ ባስከተለው ጎርፍ ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች የምግብና የቁሳቁስ ድጋፍ ተደረገ። የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ጥላሁን ከበደና ሌሎች ከፍተኛ አመራር አባላት…

የብሔር፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀንን ምክንያት በማድረግ የባህል ፌስቲቫል እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 23 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)18ኛው የብሔር፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀንን ምክንያት በማድረግ "ብዝሃነትና እኩልነት ለሀገራዊ አንድነት" በሚል መሪ ቃል በአዲስ አበባ ወዳጅነት አደባባይ የባህል ፌስቲቫል እየተካሄደ ነው። በባህል ፌስቲቫሉ ላይ ሁሉንም ብሔር፣…

ከንቲባ አዳነች አቤቤ በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የበጋ የበጎ ፈቃድ መርሐ ግብር አስጀመሩ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 23 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የበጋ የበጎ ፈቃድ መርሐ ግብር አስጀመሩ። በመርሐ ግብሩ ላይ 3 ሺህ 200 ቤቶችን ያስገነቡ ሲሆን፥ ሌሎች ተጨማሪ ስራዎችንም አስጀምረዋል።…

ከፀረ-አበረታች ቅመሞች ጋር በተያያዘ 8 አትሌቶች ቅጣት ተላለፈባቸው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፀረ-አበረታች ቅመሞችን ሕግ ተላልፈዋል በተባሉ ስምንት ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ላይ የቅጣት ውሳኔ መተላለፉን የኢትዮጵያ ፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ በተጨማሪ አትሌት ዘርፌ ወንድማገኝ እና ፀሐይ ገመቹ ከአበረታች ቅመሞች ጋር…

ኢትዮጵያ በ “ብሪክስ” ሀገራት ስብሰባ እየተሳተፈች ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በደቡብ አፍሪካ ደርባን እየተካሄደ በሚገኘው የ ”ብሪክስ” ሀገራት ስብሰባ ላይ እየተሳተፈች ነው፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዢ ማሞ ምኅረቱ በስብሰባው ላይ ባደረጉት ንግግር÷ ኢትዮጵያ የብሪክስ አባል ሀገር ለመሆን የቀደመ የዲፕሎማሲ…

አርሰናል ዎልቭስን በማሸነፍ የፕሪሚየር ሊጉን መሪነት አጠናከረ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ14ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ አርሰናል ዎልቭስን 2 ለ 1 በማሸነፍ የፕሪሚየር ሊጉን መሪነት አጠናክሯል፡፡ ምሽት 12፡00 ላይ በተደረገው ጨዋታ ቡካዮ ሳካ እና ማርቲን ኦዲጋርድ የአርሰናልን ጎሎች ሲያስቆትሩ ማቲያስ ኩና የዎልቭስን…

የቴክኒክና ሙያ ዘርፍን ውጤታማ ለማድረግ የመገናኛ ብዙኃን የበኩላቸውን እንዲወጡ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቴክኒክና ሙያ ዘርፍን ይበልጥ ውጤታማ ለማድረግ የመገናኛ ብዙኃን ዘርፉን በማስተዋወቅና ማኅበረሰቡን ስለ ዘርፉ በማስገንዘብ የበኩላቸውን እንዲወጡ የሥራና ክኅሎት ሚኒስቴር ጥሪ አቀረበ። ሚኒስቴሩ በቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ላይ ያተኮረ "ክኅሎት…