ዓለምአቀፋዊ ዜና በታንዛኒያ በመሬት መንሸራተት 47 ሰዎች ለህልፈት መዳረጋቸው ተሰማ Mikias Ayele Dec 4, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜናዊ ታንዛኒያ በተከሰተ የመሬት መንሸራተት አደጋ 47 ሰዎች ለህልፈት መዳረጋቸውን የሀገሪቱ ባለስልጣናት አስታውቀዋል፡፡ አደጋው በከባድ ዝናብ ምክንያት የተከሰተ ሲሆን የሟቾች ቁጥር ሊያሻቅብ እንደሚችል ተመላክቷል፡፡ ሰሜናዊ ታንዛኒያ ገዥ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ2 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ እየተገነቡ የሚገኙ ፕሮጀክቶች ተጎበኙ ዮሐንስ ደርበው Dec 4, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ከ2 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ በአዲስ አበባ እየተገነቡ የሚገኙ የጤና ማስፋፊያ ፕሮጀክቶችን ጎበኙ። በጉብኝቱ ላይ የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ እና የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ምክትል አፈ-ጉባዔ ሎሚ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሀሩራማ አካባቢ በሽታዎችን ለመከላከል ከ777 ሚሊየን ዶላር በላይ ገንዘብ ቃል ተገባ Tamrat Bishaw Dec 4, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኮፕ28 ጉባኤ ለጋሽ ሀገራት የሀሩራማ አካባቢ በሽታዎችን ለመከላከል 777 ነጥብ 2 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ ለማድረግ ቃል ገብተዋል። ቃል የተገባው ገንዘብ በፈረንጆቹ 2030 ሀሩራማ በሽታዎችን ለመከላከል በዓለም ጤና ድርጅት…
የሀገር ውስጥ ዜና የፌዴሬሽን ም/ቤት አፈ-ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር አሶሳ ገቡ ዮሐንስ ደርበው Dec 4, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ ከተማ ገብተዋል። አፈ ጉባዔው አሶሳ ሕዳሴ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ጌታሁን አብዲሳን ጨምሮ ሌሎች የክልሉ አመራሮች አቀባበል…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የእስራዔል ጦር ወደ ደቡባዊ ጋዛ እየገፋ መሆኑ ተሠማ Alemayehu Geremew Dec 4, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የእስራዔል ምድር ጦር ወደ ደቡባዊ ጋዛ እየገፋ መሆኑ ተገለጸ፡፡ ወታደራዊ ኃይሉ የሃማስን ማዕከላዊ ዕዞች ፣ የጦር መሣሪያ ማከማቻ ሥፍራዎች እንዲሁም የባሕር ኃይሎቹን ዒላማ አድርጎ እየገፋ መሆኑን ቢቢሲ ዘግቧል፡፡ ከሃማስ ጋር የተደረሰው…
የሀገር ውስጥ ዜና ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ ሐዋሳ ገቡ ዮሐንስ ደርበው Dec 4, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ "ከዕዳ ወደ ምንዳ" በሚል መሪ ሐሳብ እየተሠጠ ባለው አራተኛ ዙር የመንግሥት አመራሮች የዐቅም ግንባታ ስልጠና ላይ ማጠቃለያ ለመስጠት ሐዋሳ ገብተዋል፡፡ ርዕሰ መስተዳድር አወል ሐዋሳ ሲደርሱ የሲዳማ…
Uncategorized በአዲስ አበባ የሚተከሉ ማስታወቂያዎች ዲጂታል እንዲሆኑ እየተሰራ ነው ተባለ Shambel Mihret Dec 4, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በዋና ዋና መንገዶችና አደባባዮች ላይ የሚተከሉ የውጭ ማስታወቂያዎች ደረጃቸውን የጠበቁ ዲጂታል እንዲሆኑ እየተሰራ መሆኑን የከተማዋ ግንባታ ፍቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን ገለጸ፡፡ ከተማዋን ከሌሎች የአፍሪካ ከተሞች ጋር ተወዳዳሪና…
የሀገር ውስጥ ዜና የፋብሪካዎች የድንጋይ ከሰል ፍላጎት 80 በመቶውን በሀገር ውስጥ ማሟላት መቻሉ ተነገረ Shambel Mihret Dec 4, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፋብሪካዎች የድንጋይ ከሰል ፍላጎት 80 በመቶ የሚሆነው በሀገር ውስጥ ማሟላት መቻሉን የማዕድን ሚኒስቴር ገለጸ። ሚኒስቴሩ የድንጋይ ከሰል ምርቱን ሙሉ በሙሉ በሀገር ውስጥ ለማሟላት እየሰራ መሆኑንም አመልክቷል። የሚኒስቴሩ የህዝብ ግንኙነትና…
ስፓርት በፕሪሚየር ሊጉ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሐዋሳ ከተማን አሸነፈ Shambel Mihret Dec 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 6ኛ ሳምንት መርሐ ግብር በዛሬው እለት ሁለት ጨዋታዎች ተካሂደዋል፡፡ 9 ሰዓት ላይ በተካሄደ የመጀመሪያው ጨዋታ አዳማ ከተማ ኢትዮጵያ ቡናን 2 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ የአዳማ ከተማ ግቦችን ሀቢብ መሐመድ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና በጥናት የተመሰረቱ የግጭት መፍቻ መንገዶችን በመተግበር ዘላቂ ሰላም የመገንባት ስራ ተጠናክሮ ይቀጥላል – የሰላም ሚኒስቴር Shambel Mihret Dec 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጥናት ላይ የተመሰረቱ የግጭት መፍቻ መንገዶችን ተግባራዊ በማድረግ ዘላቂ ሰላም የመገንባት ስራ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የሰላም ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ ሚኒስቴሩ በኢትዮጵያ የግጭት መንስኤዎችን በመለየት የመፍትሄ አማራጮችን ያመላከተ ጥናት ይፋ አድርጓል።…