Fana: At a Speed of Life!

ተመድ በሶማሊያ ከ30 ዓመታት በላይ ጥሎት የነበረውን የጦር መሣሪያ ማዕቀብ አነሳ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት ለሶማሊያ የጦር መሣሪያ እንዳይሸጥ ከ30 ዓመታት በፊት ጥሎት የነበረውን ማዕቀብ ማንሳቱ ተገለጸ፡፡ ማዕቀቡ የተነሳው በትናንትናው ዕለት ምክር ቤቱ በድምፅ ብልጫ ባሳለፈው ውሳኔ መሆኑን አር ቲ…

 የሐረሪ ክልል መንግሥት የአመራር ሽግሽግ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል መንግሥት በየደረጃው በሚገኙ የተለያዩ ዘርፎች የአመራር ሽግሽግ ማድረጉን አስታውቋል። በዚሁ መሰረትም፡- 1.ወ/ሮ ኢክራም አብዱልቃድር --- የገቢዎች ቢሮ ኃላፊ አቶ ያህያ አብዱረሂም --- የገቢዎች ቢሮ ም/ቢሮ ኃላፊ…

ልዩነቶችን ለመፍታት የሃይማኖት አባቶችና የሀገር ሽማግሌዎች የሚጠበቅባቸውን ሚና እንዲወጡ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ልዩነቶችን በውይይት ለመፍታት እና ዘላቂ ሠላም ለማስፈን የሃይማኖት አባቶችና የሃገር ሽማግሌዎች የሚጠበቅባቸውን ሚና እንዲወጡ የደቡብ ወሎዞን አሥተዳደር ጠየቀ፡፡ "ለዘላቂ ሠላም ግንባታ የሃይማኖት አባቶችና የሀገር ሽማግሌዎች ሚና" በሚል መሪ…

የአዲስ አበባ ከተማ ካቢኔ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ውሳኔዎችን አሳለፈ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ካቢኔ ዛሬ 3ኛ ዓመት 4ኛ መደበኛ ስብሰባውን አካሂዷል፡፡ በስብሰባውም÷ በአብርሆት ቤተ-መጽሐፍት ማቋቋሚያ ረቂቅ ደንብ እና አገልግሎትን በማሳለጥ ጉልህ ድርሻ በሚኖራቸው የተቋማት መዋቅር ማሻሻያ ረቂቅ ደንቦች ላይ…

 የኤች አይ ቪ ሥርጭትን ለመግታት የሕዝብ ንቅናቄ መፍጠር እንደሚገባ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኤች አይ ቪ/ኤድስ ስርጭትን ለመግታት በየደረጃው የተጠናከረ የሕዝብ ንቅናቄ ፈጥሮ መሥራት እንደሚገባ ጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኡሞድ ኡጀሉ አሳሰቡ። "የማኅበረሰብ መሪነት ለላቀ የኤች አይ ቪ/ኤድስ መከላከል" በሚል መሪ ሐሳብ 36ኛው…

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ  ባሕርዳር ከተማ ድል ቀናው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ተጠባቂ ጨዋታ ባሕዳር ከተማ ቅዱስ ጊዮርጊስን 2 ለ 1 አሸንፏል፡፡ 9፡00 ላይ በተደረገው ጨዋታ ለባሕዳር ከተማ ፍራኦል መንግሥቱ እና ቸርነት ጉግሳ እንዲሁም ለቅዱስ ጊዮርጊስ ደግሞ አማኑኤል ተርፉ ጎሎቹን አስቆጥረዋል፡፡…

የኢትዮጵያ ዓየር መንገድ ወደ ካዛብላንካ የጭነት ማጓጓዝ በረራ ሊጀምር ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ዓየር መንገድ ወደ ሞሮኮ - ካዛብላንካ አዲስ የጭነት ማጓጓዝ በረራ ለመጀመር ዝግጅት ማጠናቀቁን አስታውቋል፡፡ ወደ ካዛብላንካ የሚያርገው የጭነት በረራ በሰሜን አፍሪካ የመጀመሪያው መሆኑን የኢትዮጵያ ዓየር መንገድ በማኅበራዊ ትስስር ገጹ…

የፌዴራል ፖሊስና የብሪታኒያ ብሔራዊ የወንጀል ኤጀንሲ በጋራ ለመሥራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ እና የብሪታኒያ ብሔራዊ የወንጀል ኤጀንሲ በወንጀል መከላከል ዙሪያ በጋራ ለመሥራት ተስማምተዋል፡፡ በፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገብረሚካኤል የተመራ ልዑክ በብሪታኒያ የሥራ ጉብኝት አድርጓል፡፡ ከጉብኝቱ…

ስልጠናው ሰላሟ የተረጋገጠ ኢትዮጵያን ለመገንባት ዐቅም ፈጥሯል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለመንግሥት አመራር አባላት እየተሰጠ ያለውን ስልጠና እየተከታተሉ ያሉ ሰልጣኞች ስልጠናው አንድነቷ የተጠበቀና ሰላሟ የተረጋገጠ ኢትዮጵያን ለመገንባት ዐቅም መፍጠሩን ገለጹ፡፡ በባሕር ዳር የስልጠና ማዕከል “ከእዳ ወደ ምንዳ” በሚል መሪ ሐሳብ…

ቻይና ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የቡና ንግድ ትስስር ወደ ላቀ ደረጃ ማሸጋገር እንደምትፈልግ ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የቡና ንግድ ትስስር ይበልጥ ማጠናከር እንደምትፈልግ የሀገሪቱ ብሔራዊ ኮንግረስ ፓርቲ የግብርናና የገጠር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ዱ ጂሃኦ ገለጹ። በቻይና ብሔራዊ ኮንግረስ ፓርቲ የግብርናና የገጠር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ…