Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያ የባህር በር የጋራ ተጠቃሚነት ጥያቄ አማራጭ ሳይሆን የህልውና ጉዳይ ነው – ፕ/ር በየነ ጴጥሮስ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የባህር በር የጋራ ተጠቃሚነት ጥያቄ አማራጭ ሳይሆን የህልውና ጉዳይ ነው ሲሉ አንጋፋው ፖለቲከኛ ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ገለጹ። በአሁኑ ወቅት የኢትዮጵያ ፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር በመሆን እያገለገሉ የሚገኙት ፕሮፌሰር በየነ…

በአማራ ክልል ባለሃብቶች በኢንዱስትሪ ዘርፍ ያላቸውን ተሳትፎ እንዲያስቀጥሉ ድጋፍ ይደረጋል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ባለሃብቶች በኢንዱስትሪው ዘርፍ እያደረጉት ያለውን ተሳትፎ አጠናክረው እንዲቀጥሉ ድጋፍ እንደሚደረግ የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አብዱ ሁሴን ገለጹ፡፡ በምክትል ርዕሰ መስተዳድሩ የተመራ ልዑክ የኮምቦልቻ ኢንዱስትሪ ፓርክን…

ፕሮጀክቶች በጥራትና በጊዜ እንዲጠናቀቁ ተገቢውን ክትትል ማድረጋችንን እንቀጥላለን – ከንቲባ አዳነች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተጀመሩ ፕሮጀክቶች በጥራትና በተያዘላቸው ጊዜ እንዲጠናቀቁ ተገቢውን ክትትል እያደረግን ለመኖር ምቹ የሆነች ከተማ መገንባታችንን አጠናክረን እንቀጥላለን ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ ከንቲባዋ÷ በመዲናዋ…

ለ122 ሀገራት የመዳረሻ ቪዛ አገልግሎት እየተሰጠ መሆኑ ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ለ122 ሀገራት የመዳረሻ ቪዛ አገልግሎት እየሰጠች መሆኑን የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ገለጸ። የመዳረሻ ቪዛ አንድ ዜጋ በመዳረሻ ሀገር ለሚኖረው አጭር ቆይታ የሚያገኘው ሲሆን፤ ቪዛውን ለማግኘት የሚያስፈልጉትን ጉዳዮች በአንድ ቦታ…

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከሲቢኢ ኑር ደንበኞች ጋር ውይይት አካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከሲቢኢ ኑር ደንበኞች ጋር የውይይት መድረክ አካሂዷል፡፡ የሲቢኢ ኑር 10ኛ ዓመት ክብረ በዓል አንዱ አካል ሆኖ በተከታታይ የሚካሄደው የደንበኞች ምክክር በዛሬው እለት “ስኬታማ ምዕራፍ፤ ብሩህ ተስፋ” በሚል መሪ ሀሳብ በአዲስ…

ከ14 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር በላይ ወጪ የተደረገበት የፕላስቲክ ቧንቧ አምራች ኩባንያ ስራ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዳማ ከ14 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር በላይ ወጪ የተደረገበት ኢ ዜድ ኤም ኩባንያ ተመርቆ ስራ መጀመሩን የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ገለጸ፡፡ የፕላስቲክ ቧንቧና መሰል የግንባታ ግብዓቶችን የሚያመርተው ኢ ዜድ ኤም ኩባንያ በአዳማ ኢንዱስትሪ…

አቶ ኢያሱ ወሰን የአፍሪካ ቦክስ ኮንፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ሆነው ተመረጡ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ቦክስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት አቶ ኢያሱ ወሰን የአፍሪካ ቦክስ ኮንፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ሆነው ተመርጠዋል። 47ኛው የአፍሪካ ቦክስ ኮንፌዴሬሽን መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ በአዲስ አበባ የአፍሪካ ህብረት መሰብሰቢያ አዳራሽ ዛሬ ተካሄዷል።…

አፈ ጉባዔ አገኘሁ በኢትዮጵያና ቻይና መካከል ያለውን ግንኙነት ለማጠናከር በትኩረት እንደሚሰራ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እና ቻይና መካከል ያለውን ግንኙነት ይበልጥ ማጠናከርና ሁለንተናዊ ትብብሩን ማሳደግ ላይ በትኩረት እንደሚሰራ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር ገለጹ፡፡ አፈ ጉባዔው ለቻይና ብሔራዊ ሕዝብ ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴ ምክትል…

በሶማሌ ክልል የሕብተሰቡን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ ፕሮጀክቶች እየተገነቡ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል በሕብረተሰቡ ላይ ተጨባጭ ለውጥ ሊያመጡ የሚችሉ ፕሮጀክቶች እየተገነቡ መሆኑን የክልሉ ኮሙኒኬሽን ቢሮ ገለጸ፡፡ በፌዴሬሽን ምክር ቤት አስተባባሪነትና በሶማሌ ክልል አስተናጋጅነት በጅግጅጋ ከተማ የሚከበረው 18ኛው የብሔር፣ ብሔረሰቦችና…