የሀገር ውስጥ ዜና ህብረተሰቡ በጋራ ለሰላም ሊሰራ እንደሚገባ የጎንደር ከተማ ነዋሪዎች ገለጹ Feven Bishaw Nov 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ህብረተሰቡ በጋራ ለሰላም ሊሰራ ይገባል ሲሉ የጎንደር ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ፡፡ ጎንደር ከተማን ወደ ተሟላ ሰላምና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴ ለመመለስ ያለመ ውይይት መካሄድ ጀምሯል። ውይይቱ በጎንደር ከተማ አስተዳደር በሚገኙ ሁሉም…
የሀገር ውስጥ ዜና በሶማሌ ክልል የንጹህ መጠጥ ውሃ አቅርቦት ሽፋንን ወደ 43 በመቶ ማድረስ መቻሉ ተገለጸ Shambel Mihret Nov 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት አምስት ዓመታት የሶማሌ ክልልን የንፁህ መጠጥ ውሃ ሽፋን ከነበረበት 19 በመቶ ወደ 43 በመቶ ማድረስ እንደተቻለ የክልሉ ውሀ ቢሮ ገለጸ። የሶማሌ ክልል ውሀ ቢሮ የመጠጥ ውሃ ዳይሬክተር አብዲ ከድር እንደገለጹት÷እንደ ክልል ያለውን የንፁህ…
የሀገር ውስጥ ዜና የህዝብ ለህዝብ ግንኙነትን በማጠናከር አለመግባባቶችን በምክክር ለመፍታት ያለመ ውይይት እየተካሄደ ነው Shambel Mihret Nov 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ ለህዝብ ግንኙነትን በማጠናከር አለመግባባቶችን በምክክር ለመፍታት ያለመ የሀገር ሽማግሌዎች የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው፡፡ በመድረኩ የሀገር ሽማግሌዎች በኢትዮጵያ ያሉ አለመግባባቶችን በምክክር ለመፍታት ሚናቸው ከፍተኛ ነው ተብሏል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በደሴ ከተማ በ788 ሚሊየን ብር የመንገድ መሰረተ ልማት ስራዎች እየተከናወኑ ነው Shambel Mihret Nov 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዘንድሮ በጀት ዓመት ለነባርና አዲስ ለሚገነቡ የመንገድ መሰረተ ልማት ስራዎች 788 ሚሊየን ብር መመደቡን የደሴ ከተማ አስተዳደር መንገዶች ባለስልጣን ገለጸ። የደሴ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ምክትል ስራ አስኪያጅ አቶ ከበደ መሃመድ እንደገለጹት÷…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ኢትዮጵያ ከጀርመን ጋር ያላትን ግንኙነት ለማጠናከር የሚያስችል ውይይት አድርገዋል – እዮብ (ዶ/ር) ዮሐንስ ደርበው Nov 20, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 10 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና የጀርመን መራሔ መንግሥት ኦላፍ ሾልዝ የሁለቱን ሃገራት ግንኙነት በአዳዲስ የትብብር መስኮች ለማጠናከር የሚያስችል ውይይት ማድረጋቸውን የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ እዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) ገለጹ። ጠቅላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) እና መራሔ መንግሥት ኦላፍ ሾልዝ ውይይት የቆየውን ግንኙነት በይበልጥ ያሣደገ መሆኑ ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Nov 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና የጀርመን መራሔ መንግሥት ኦላፍ ሾልዝ ውይይት በኢትዮጵያና ጀርመን መካከል ያለውን በመቻቻል፣ መግባባትና መከባበር ላይ የተመሠረተ ግንኙነት ያስቀጠለ መሆኑ ተገለጸ፡፡ የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ህንድ የሰብዓዊ እርዳታ ወደ ጋዛ ላከች Tamrat Bishaw Nov 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ህንድ የንፁሃን ዜጎችን ህይዎት ይታደጋል ያለችውን ሁለተኛ ዙር የሰብዓዊ እርዳታ ወደ ጋዛ መላኳን አስታውቃለች፡፡ መድሃኒት እና የአደጋ መከላከያ ቁሳቁሶችን የያዘው ሁለተኛው ዙር የሰብዓዊ እርዳታ ለግብፅ ቀይ ጨረቃ መድረሱም ተመላክቷል፡፡…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የቡድን 20 ሲደብሊውኤ ጉባኤ በአፍሪካ ኢንቨስትመንትን ለማስፋፋት ዓላማ መሰነቁ ተገለጸ Tamrat Bishaw Nov 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጀርመን ፕሬዚዳንትነት የሚመራው የቡድን 20 ‘ኮምፓክት ዊዝ አፍሪካ (ሲደብሊውኤ)’ ጉባኤ በአፍሪካ ኢንቨስትመንትን ለማስፋፋት ዓላማ መሰነቁ ተገልጿል፡፡ ሲደብሊውኤ ጉባኤ በጀርመን በርሊን በመካሄድ ላይ ነው፡፡ ቡድን…
የሀገር ውስጥ ዜና ለአፍሪካ የኢንዱስትሪ ዕድገት የቴክኖሎጂ ፈጠራ እና የሰው ሐብት ወሳኝ ናቸው – ጥናት Alemayehu Geremew Nov 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ ዘላቂ የኢንዱስትሪ ዕድገትን ዕውን ለማድረግ የቴክኖሎጂ ፈጠራን ከሰው ሐብት ልማት ጋር ማጣጣም እንደሚያስፈልግ ጥናት ውጤት አመላከተ፡፡ “በአፍሪካ ዘላቂ የኢንዱስትሪ ልማትን ዕውን ለማድረግ አስቻይ ጉዳዮች" በሚል መሪ ሐሳብ የዚህ ዓመት…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከጀርመን መራሄ መንግስት ኦላፍ ሾልዝ ጋር ተወያዩ Alemayehu Geremew Nov 19, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከ"G20 Compact with Africa (CwA)” ጉባኤ አስቀድሞ ከጀርመን መራሄ መንግስት ኦላፍ ሾልዝ ጋር በሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ ሁለቱ ወገኖች በጋራ ትብብር መስኮች፣ በሀገር ውስጥ…